ዘንድሮ በድሬደዋ የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው።

    የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ እና የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እተመራ ያለው ይህ ውይይት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እየተሳተፉበት ይገኛል።ውይይቱ በዓሉን ባማረና የብሄር ብሄረሰቦች አንድነትን በማዳበር ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ ለማክበር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ አተኩሯል።

    Read More

    የፌደራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ከክልሎች ጋር በናበብ የ2017 ዓ.ም እስትራቴጂክ እቅድ ማቀዱ ይታወሳል።

    የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከፊደራል የወረደውን እስትራቲጂ እቅድ ከአስተዳደሩ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማጣጣም እቅዱን በመከለስ የተቋሙ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ በተከለሰው እቅድ ላይ ከዳሬክቶሬቶች እና ደጋፊ የስራ ሂደት ጋር ተፈራረሙ። አቶ ብሩክ ፈለቀ በፊርማ ስነ ስርዓት እንደተናገሩት እቅዱ ፈፃሚ ባለሙያዋች ድረስ በማውረድ ለተፈፃሚነቱ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል።

    Read More

      Slots Mobile S A Busca Personas Para poder El Products De Analista king of africa slot game De Contabilidad En Castelar, Provincia De Buenos Aires, Argentina

      Articles Master Chens Luck Mobile Position Game The brand new Cellular Ports Triple Tigers Mobile Position Games Which have a great Greek mythology dressing and you can five progressive jackpots, the newest collection draws in more folks with every the brand new entry. Thus, whenever Rulers of Olympus finally showed up, we jumped at the…

      Read More

        ሀገር ብቻ ሳይሆን ራዕይንም ጭምር የሚረከብ ትውልድ ያስፈልጋል

               በጥላቻና በቂም በቀል ላይ ከከፈትነው መጠነ ሰፊ ዘመቻ ባልተናነሰ ደረጃ በኪራይ ሰብሳቢነት፣ በትምክህት፣ በጥበትናበሀይማኖት አክራሪነት ላይም የተጠናከረና ቀጣይነት ያለው ዘመቻ መክፈትና መረባረብ የምን ጊዜም ትኩረታችን ሊሆን ይገባል፡፡ በአመለካከትና በተግባር እዚህም እዚያም ብቅ እያሉ ተመልሰው ደግሞ የጠፉ እየመሰሉ እንደገና የሚያገረሹትን የኪራይ ሰብሳቢነት፣ የትምክህት፣ የጥበትና የሀይማኖት አክራሪነት መዋቅሮችንየመበጣጠስ ሥራ ቀጣይነቱ ትኩረት ሊሠጠው ይገባል፡፡ እነዚህንበስውርና…

        Read More

        ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል።

        ​በስፍራው እየተገነባ የሚገኘው የዳንወዳግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ሊቀመንበር ሀጂ መሀመድ አረጋ እንደገለጹት፤ የእሳት ቃጠሎ አደጋው ከደረሰበት ማግስት አንስቶ ከተጎጂዎችና ከመንግስት አካላት የተውጣጣ ኮሚቴ በማዋቀር በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። ​በተለይም ነጋዴዎችንም ሆነ አካባቢውን መልሶ የማልማትና የግንባታ ሂደት ግልፅነት፣ ኃላፊነትና መናበብ በተሞላበት መልኩ እንዲመራ መደረጉን አስረድተዋል። ​በሀገር ውስጥና በውጭ ከሚገኙ ወገኖች የተገኘውን የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተም፣ የተቋቋሙት…

        Read More

        በአስተዳደሩ 3ኛዉ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከመስከረም 30 ጀምሮ ይሰጣል.. የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ

        በድሬዳዋ አሰተዳደር 3ኛዉ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከመስከረም 30 ጀምሮ እንደሚሰጥ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ይሱፍ ሰኢድ በዛሬው እለት ለሚዲያ አካላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀዋል። የልጅነት ልምሻ በሽታ(ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከመስከረም 30 ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት እንደሚሰጥ ኃላፊው አስታውቀዋል። በክትባት ዘመቻውም በአስተዳደሩ 97,364 ህጻናትን ለመከተብ…

        Read More

        የእዳ ሽግሽግን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ

        ኢትዮጵያ አሁን ላይ እዳዋን ለመክፈል ምንም ችግር የለባትም። በሪፎርሙ አመካኝነት ከ4 አስከ 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የእዳ ሽግሽግ ተደርጓል። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎም መንግስት አንድም ዶላር የንግድ ብድር አልወሰደም። ይህም እዳን ለመቆጣጠር ያለንን ጽኑ አቋም ያሳያል።

        Read More

          በከተማ አስተዳደሩ በቀጣይ ሰላምን ለማስቀጠል በሚቻሉበት ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡

          ባለፉት ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስቶ በነበረው ግጭት ሳቢያ የተወሰኑ ቤቶች ላይም የቃጠሎ አደጋ ከመድረሱም በላይ ለሰው ህይወት አልፋል፡፡በከተማው ተከስቶ የነበረው ግጭት በፀጥታ ሀይሎችናበነዋሪ ህብረተሰብ ያለሰለሰ ርብርብአሁን ላይየተረጋጋ ሰላም ማስፈን ተችሏል፡፡ በከተማ አስተዳደሩም ተከስቶ በነበሩት ግጭቶችና አለመረጋጋትን አስመልክቶ በቀጣይ ሰላምን ለማስፈን ብሎም ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ የተካሄደ ሲሆን በዚህም ውይይት ላይ…

          Read More