ፐብሊክ ሰርቪስና የሰ ልማት ቢሮ 9 ወር ሪፖርት
1.መ ግ ቢ ያ o በመንግስት የተቀረፁ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን በሚፈለገው ፍጥነትና የጥራት ደረጃ ተግባራዊ ለማድረግና በአስተዳደራችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ውጤቶችን ማስመዝገብ የሚቻለው ሁለንተናዊ የማስፈጸም አቅም ሲጠናከር ነው፡፡ የማስፈጸም አቅም ስንል ብቃት ያለው የሰው ሃይል ፣ የጠራ አደረጃጃት እና አሰራር ማለታችን ነው፡፡ o ይህንንም አቅም መፍጠር የሚቻለው አመራሩና የመንግሥት ሠራተኛው ቅልጥፍና እና ውጤታማነትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ አዳዲስ…


