የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተላላፊ የሆኑ በሽታዎችን የሚመረምር አልኒቲ (Alinity) የተሰኘ ዘመናዊ ማሽን መረቁ::

ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ክብርት ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ የዘመናዊ የደም ተላላፊ በሽታዎች መመርመሪያ ማሽንን በዛሬው ዕለት መርቀዋል። ከዚህ ቀደም ማሽኑ በአስተዳደሩ ባለሞኖሩ ናሙናዎች ወደ ሌሎች ከተሞች እየተላኩ ምርመራ የሚደረግ ሲሆን ይህም ረጅም ጊዜ እንደሚወስድ ከንቲባ ከድር የተናገሩ…

Read More

    Guddina Daa’imman Hegereef xiyyeefanaan barbaachisaa jedhame.

    Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Marsaa 2 ffaa deegarsaa fi daawannaa daa’imman sababoottan gara garaattiin maatii isaanii irraa adda bahanii jiddugala tursiisa daa’immanii kan Biiroon dhimma Dubartootaa fi Daa’immaniitti argaman yeroo daawaannaa fi deegarsa hojjatoonni Biiroo Dhimma Komunikeeshinii taasisan irratti Hooganaan Biirichaa Obbo Isqiyaas Taafasaa guddina daa’imman hegeree biyyaaf xiyyeefannaan kennuun barbaachisaa jedhan. Hoogantuun Biiroo Dhimma Dubartootaa…

    Read More

      ሴት መምህራን ርስበርስ በመደጋገፍና ሌሎችን በማብቃት የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት አለባቸው

      ሁሉን አቀፍ የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተጀመሩ ተግባራት ስኬታማ እንዲሆኑ የሙያ ተቋማት የትምህርት መስኮች መጠናከር እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የትምህርትና ስነ- ባህሪ ኮሌጅ ከትምህርት እቅድና ስራ አመራር ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር የድሬዳዋ ኢትዮ-ጣሊያ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 45 ሴት መምህራንን አሰልጥነዋል፡፡ በስልጠናው ወቅት የተገኙት ፕሮፌሰር ገመቹ አበራ እንዳስገነዘቡ ሴት ሙሁራን ሚና ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰው በአገሪቱ ሴቶችን…

      Read More

      የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ለአቅመ ደካማ ወገኖች የሚውል ድጋፍ አደረጉ

      ” በጎነት ለኢትዮጲያ ከፍታ ” በሚል መሪ ሀሳብ በኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ድጋፍ አድርጊነት እንዲሁም በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት ወሰን ተሻጋሪ የክረምት ንቅናቄ በጎ ተግባር መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በመርሀ-ግብሩም የፅዳት ዘመቻ እንዲሁም የችግኝ ተከላ የተካሄደ ሲሆን የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍም ለአቅመ ደካማ ወገኖቻችን እንዲሁም ለተማሪዎች የሚሆኑ…

      Read More

      የዋጋ ንረትን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ

      ************ መንግስት የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት 440 ቢሊዮን ብር ድጎማ አድርጓል። ከዚህም ውስጥ 160 ቢሊዮን ብር የሚሆነው ለደሞዝ ጭማሪ ድጎማ የተደረገ ነው። ለነዳጅም 140 ቢሊዮን ድጎማ ተደርጓል። በዚህም የጥቅምት ወር የዋጋ ንረት ወደ 11 ነጥብ 7 ወርዷል። ይህም ከሪፎርሙ ዘመን ጀምሮ ትንሹ የዋጋ ንረት ሆኖ ተመዝግቧል። በቀጣይም ይህን አሃዝ ወደ አንድ አሃዝ ለማውረድ ይሰራል።

      Read More

      በሶማሊ ክልል መንግስት 32ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ጅግጅጋ ገብተዋል።

      ከፍተኛ አመራሮቹ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

      Read More

      Mashruuca Tababarka Dhalinyarada ee Shaqada ee”Biqat” ayaa loo qabtay xafladda qalin-jabinta 946 arday oo dhammaystay wareeggii saddexaad ee tababarka xirfadaha nolosha.

      Waxana furitanka xafladda qalin jabinta ardayda ka hadlay, Wasiiru-dowlaha Shaqada iyo hirfadaha Mudane Solomon Soka,oo sheegtay in 60,399 dhallinyaro ah laga diiwaan galiyay barnaamij kasta oo mashruuc ah oo dalka oo dhan ah. Wuxuu sheegtay inay abuuri doonto fursado shaqo oo joogto ah oo loogu talagalay dhallinyarada. Waxa kalo uu sheegtay wazzirku in 2,846 arday…

      Read More

        Dhalinyarada xaafada loo yaqaano isgooyska ama masqalaya ayaa soo diyaarisay qureec ay ugu talo galeen dadka kasoo baxay salaada ciida.

        Dhalintan oo iskuood isku xil qaaday ayaa waxaa ay qureec ku diyaariyeen wadada isgooyska ah ee looga kala goosho xafadaha mar maarsha, sabiyan iyo waliba xaafada gando tasfa ayaa waxaa ay ugu talo galeen umada muslimka ah ee xusaaya ciida ciidul fidriga.   Dhalinyaradan ayaa barnaamijkan qureec diyaarinta uga gol lahayd sidii loosii xoojin lahaa…

        Read More

          የትምህርት ጉዳይ የባለድርሻ አካላት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ህብረተሰብ ነው ያሉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ማሞ

          የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ስልጠና ፍኖተ-ካርታ የጥናት ውጤት ግብዓት ማሰባሰቢያ የውይይት መድረክ እየተካሄድ ይገኛል፡፡ ከመስከረም 28-30/2011 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው የፍኖተ-ካርታ ውይይት የትምህርት ጥራትና ፍታዊ የትምህርት አሰጣጥ እንዲሁም የነበረው የትምህርት አሰጣጥ ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ማሞ እንደተናገሩት የትምህርት ጉዳይ የባለድርሻ አካላት…

          Read More