ይህ ዘመን በታሪካችን ውስጥ በጉልህ የሚነሳ ነው፡- ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ይህ ዘመን በታሪካችን ውስጥ በጉልህ የሚነሳ ነው ሲሉ ገልጸዋል። እኛ ኢትዮጵያውያን ለበርካታ ዘመናት ስንቆጭባቸው የነበሩትን ታላላቅ ፕሮጀክቶች ያስመረቅንበት ልዩ ዓመት አሳልፈናል ያሉት ፕሬዚዳንቱ፤ የትውልዱ ቁጭት የነበረውን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አጠናቀን ታሪክ ሰርተናል ብለዋል። በመስከረም ወር…

Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፀረ ሙስና ቀንን በፓናል ውይይት አክብረዋል።

    በአለም አቀፍ ደረጃ ለ19 ጊዜ በሀገራችን ለ18 ጊዜ ”ሙስናን መታገል በተግባር ”በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ ገቢዋች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች በዓሉን በፓናል ውይይት አክብረዋል፡፡ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ከተቋሙ ከስራ ባህሪ በመነሳት ተቋሙ ለሙስና ተጋላጭነቱ ከፍተኛ በመሆኑ ይህን ለመቀነስ በጥሩ ስነ-ምግባር አሰራርን በመዘርጋት የግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን በደንበኞች እርካታና ፍታዊነትን ተደራሽነትን…

    Read More

    የድሬዳዋ ኮሪደር ልማት ስራዎች ተጎበኙ

    #DGC የካቲት 17/2017 የኮሪደር ልማት ስራዎች በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በስፋት እየተሰራ ሲሆን በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር የተመራ የካቢኔ አባላት ቡድን እየተገባደደ የሚገኘውን የ 11 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተዟዙረው ተመልክተዋል ። በጉብኝቱ ወቅትም ከኮሪደር ልማት ስራ ተቋራጮች ጋር የተወያዩት ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ፕሮጀክቱ በጥራትና በፍጥነት…

    Read More

    የዳያስፖራው ማህበረሰብ በአገሩ ልማት ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ይጠበቃል

    የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥሪን ተከትሎ ወደ ሃገር ቤት የገቡና በድሬዳዋ የሚገኙ ዲያስፖራዎች በአስተዳደሩ የሚገኙ የተለያዩ ግዙፍ የልማናት ስራዎችን እንዲጎበኙ ተደርጓል። በተለያዩ የውጭ አገራት ኑሯቸውን ያደረጉና ድሬዳዋ የሚገኙ ዲያስፖራዎች የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ዞንና የነፃ የንግድ ቀጠና ዞን ጎብኝተዋል።በጉብኙቱ ዲያስፖራውን በልማት ስራ እንዲሰማሩ የሚያነሳሳ ስራ መኖሩን መመልከታቸውን ያነጋገርናቸው ዲያስፖራዎች ገልፀውልናል። ቀደም ሲል ኑሯቸውን በባህር ማዶ አድርገው…

    Read More

      ነገን የተሻለ ለማድረግ ወጣቱ ግንባር ቀደም ሚናውን ሊጫወት ይገባል

      የወጣትነት ዕድሜ ችኩልነት፣ ለአዳዲስ ነገሮች መጓጓት እና ሁሉን ነገር ደፍሮ በተግባር ለማየት የሚፈለግብት ዕድሜ ነው፡፡ እነዚህ የወጣትንት ዕድሜ መገለጫ ባህሪያት በአግባቡ ተገርተው ጥቅም ላይ ካልዋሉ የራሳቸው ጎጂ ጎን አላቸው፡፡ በዚህ ዕድሜ በችኮላ የሚወሰኑና የሚደረጉ ተግባራት ሁሉ ፍጻሜያቸው የዕድሜ ልክ ጸጸት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ከዛሬ አልፎ ነገን አሻግሮ በማየት ሰከን ብሎ መወሰን እና ውሳኔን…

      Read More

        የኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንጻር የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሐመድ እንደተናገሩት በአለም አቀፍ ወረርሽኝ COVID 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠልና ህፃናት የሚደርስባቸውን ስነ-ልቦናዊ ችግር ለመቅረፍ ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ መሆኑን ገልፀው በየደረጃው በመሰራቱ የትምህርት ሂደቱ በመጀመሩ ውጤታማ የመማር ማስተማር ሂደትን ከማስፈን አኳያ አቅመ ደካማ ለሆኑ ተማሪዎች እየተደረገ የሚገኘው የቁሳቁስ ድጋፍ አመርቂ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

        እየተደረገ የሚገኘው ጥሩ ምሳሌ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት እንደተናገሩት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሌሎች መስኮች ላይ ካሳደረው ተፅዕኖ በተለየ መልኩ በትምህርት ዘርፍ ላይ የፈጠረው ችግር ጉልህ መሆኑን ጠቅሰው የቫይረሱን ስርጭት ከመከላከል አንጻር በአሁን ወቅት የሚስተዋለው መዘናጋት አሰቃቂ በመሆኑ ወላጆች ታዳጊ ህፃናት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኃላፊነት…

        Read More

          Itoophiyaan qajeelfama ”COVID-19” Koronaa ittisuu fi to’achuuf bahee hojiirra jiru jijjiirte!

          Itoophiyaan qajeelfama Koronaa ittisuu fi to’achuuf bahee hojii irra ture jijjiiree Hagayya 13/2013 irraa eegalee kan hojii irra oolu Qajeelfama Koronaa ittisuu fi to’achuuf bahee Qajeelfama L.K 803/2013) tti jijjiirte. Itoophiyaatti lakkoofsi namoota koronaavaayirasiin du’aniifi kanneen kutaa warra jabaa dhukkubsataniitti dabarfaman haala baay’ee rifaasisaa ta’een dabalaa jiraachuu hordofee qajeelfamni weerara dhibee kanaa ittisuufi to’achuuf gargaaru…

          Read More

          ከድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የተሰጠ መግለጫ ።

          ” የዜጎችን ሰብአዊ መብት አክብሮ በማስከበር ረገድ ለአፍታም ቸል አንልም !!›› የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ሙራድ መሀመድ የተባለ ወጣትን በግል ቂም በቀል በመነሳሳት ኢ-ሰብአዊ በሆነ መልኩ በመደብደብ ፤ለሞት በመዳረግ አስነዋሪ ተግባር የፈጸሙ አባላቱን በሙሉ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ በማጣራት ላይ መሆኑን እየገለፅን ፡፡ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ‹‹በ2022 በኢትዮጵያ በላቀ ሞያዊ አገልግሎት ቀዳሚ የፖሊስ ተቋም…

          Read More