Headlines

    የሶማሌ ላንድ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስተር አቶ አብዱላሂ አብዱረህማን የተመራ ከፍተኛ ልኡክ በድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት አደረገ ።

    በሶማሌ ላንድ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አቶ አብዱላሂ አብዱረህማንን ጨምሮ የሶማሌ ላንድ የንግድ ዘርፍ አመራሮች ከድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ጋር ውይይትና ጉብኝት አድርገዋል ። ከሶማሌ ላንድ ወደ ድሬዳዋ የመጡት አመራሮች በተለይም በድሬዳዋ ውስጥ ያለውን ምቹ ኢንቨስትመንት በማየት በቀጣይም በሱማሌ ላንድ የሚገኙ ባለሀብቶች ድሬዳዋ ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ለማድረግ ያለመ…

    Read More

    የልማት ድርጅቶችን በአዲስ አስተሳሰብና መንገድ መልሶ በማደራጀት ለመምራት በመቻሉ እመርታዊ ለውጥ መጥቷል፡- የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

    የንግድ ባንኮች ባለፉት ስምንት ወራት ከሰጡት 473.9 ቢሊዮን ብር ብድር ውስጥ 76.6 በመቶ የሚደርሰው ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አስታውቋል። ይህም የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው ተገቢውን ሚና እንዲጫወት የተቀመጠው ፖሊሲ በተግባር እየተገለጠ ስለመሆኑ አመላካች ነው ብሏል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ዛሬ ባወጣው መግለጫው። የውጭ ምንዛሬ ክምችት ዕድገት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ 9 ወራት ጋር…

    Read More

      የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞች በህክምና ላይ የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎብኙ ::

      የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞች እና አመራሮች አሸባሪው የህወኅት ቡድን፤ በሰሜን ዕዝ ላይ ባደረሰው ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸው፤ በህክምና ላይ የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን በመጎብኘት በ20ሺ ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ :: በጉብኝቱ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢስቂያስ ታፈሰ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ለሀገራችን ሉዓላዊነት በሚከፍሉት…

      Read More

        Baasii Birrii Miiliyoona 650 deebi’ee kan misoomfame Warshaa huccuu Dirree Dhawaa ‘Kottaniin’ eebbifame.

        Warshaa huccuu Dirree Dhawaa ‘Kottaniin’ keessatti Dhaabatni Weeviingiin fi Gaarmantii ijaarsa Warshaa huccuu Baasii Birrii Biiliyoona 5.4 geggeessuuf dhagaan bu’uraa kaa’ameera. Seenaa Magaalaa Dirree Dhawaa keessatti Warshaalee iddoo ol’aanaa qaban keessaa hangafaa fi tokko Kan ture Warshaa huccuu Kottanii haala fooyya’aa Ammayaa’aa deebi’ee hojii oomisha Ittiin beekamutti deebisuuf dhagaa bu’uraa kaa’ame. Jiraatota Magaalaa Dirree Dhawaa…

        Read More

        በፈረንሳይ ሌጉ ከተማ ከንቲባ ሊዮኒዳስ ሰርጅ የተመራ 11 አባላትን የያዘ ልዑካን ቡድን የድሬዳዋን እና የሌጉ ከተማን እህትማማችነት ለማጠናከር ድሬዳዋ ከተማ ገባ

        ድሬዳዋ እና የፈረንሳይዋ ሌጉ ከተማ እህትማማች ከተሞች ሲሆኑ በትምህርት፣ በጤና እና በሌሎችም ማህበራዊ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት ስምምነት ተፈራርመዋል። ታዲያ ልዑክ ቡድኑ ወደ ድሬዳዋ የመጣበት ዋነኛ ምክንያት እህትማማች ከተማነትን ለማጠናከር እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ሀሳብ አመንጪነት ልዑክ ቡድኑ በድሬዳዋ ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን በመመልከት በተለያዩ ዘርፎች ተሰማርቶ አብሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ለመምከር…

        Read More