በኮሮና ምክናየት ተቀዛቅዞ የነበረው የንግድ ግብይት አሁን ላይ እየተሻሻለ መምጣቱን በቀበሌ 09 የሚገኙ ነጋዴች ገለጹ፡፡
በአስተዳደራችን በርካታ የንግድ ተቋማት ከሚገኝባቸው ቀበሌዎች አንዱ የሆነው የቀበሌ 09 አስተዳደር ሲሆን በቀበሌው በርካታ ቁጥር ያላቸው የተለያዩ የንግድ ተቋማቶች ይገኛሉ፡፡ ታዲያ እነኝህ የንግድ ተቋማት በአለማችን ብሎም በአገራችን እና በአስተዳደሩ በተከሰተው የኮሮና ወረሽኝ ሳቢያ የንግድ እንቅስቃሴው ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በመቀዛቀዙ የንግዱ ማህበረሰብ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጦ መቆየቱን ያነጋገርናቸው ነጋዲዎች ተናግረዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግስት በሽታውን ለመከላከል…


