GALAALCHA DIRREE 22

    Dhibbaa Koronaa-19 Roga industirii turizimii irraan ga’e irrissuuf hojjatama jiraa jedhame. Adunyaa irratti mudachuu dhibee weeraraa Vaayirasii Koronaa-19 Dhibbaa Industirii Turizimii irraa ga’aa jiru irrissuun damicha dadamaqsuun Bu’aawwan Roga dinagadee fi hawasummaa damee industirii turizimii irraa argamuu qabu milkeessuuf karoorfamee kan kabajame taachaas Itti gaafatamaan Waajjira Aadaa fi Turizimii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Muraad Badaawii…

    Read More

      በድሬዳዋ “ለፍቅር እሮጣለሁ” የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር እየተካሄደ ነው በድሬደዋ በርካታ አላማዎች ያነገበ “ለፍቅር እሮጣለሁ” የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል።

      ውድድሩ የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን በኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሚ ከሚመራው ሂማ ሬስ ኢንተርናሽናል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው። በሺዎች የሚገመቱ የድሬዳዋ ነዋሪዎች እና የአገራችን ታዋቂ አትሌቶች የተሳተፉበትን የ10ሺ እና የ5ሺ ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ያስጀመሩት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር፣ ታዋቂዋ አትሌት ኮማንደር ጌጤ ዋሚ፣ የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊራንኦል ቡልቻ ሌሎች በርካታ እንግዶች ናቸው።…

      Read More

      Xisaha Todobaadka diridhabe 4-aad ee“Maalinta Diridhabe Caalamiga ah” ayaa si wayn loogu xusayaa munaasabado kala duwan.

      Saaka oo saacadu markay ahayd 12:00 Subaxnimo ka bilaabmay fagaaraha lagaarka diridhabe, waxa ka bilaabmay socdal lug ah oo u maamulku ku soo mareen hawlaha horumarinta wadooyinka iyo sidoo kale bandhig sawireed lagu soo bandhigayay muuqaalka guud ee xafladan oo lagu soo bandhigayay sadexdii sano ee la soo dhaafay ee xisaha toddobadka diridhabe, iyo barnaamij…

      Read More

        የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሪፖርታቸውን ላቀረቡ ሴክተር መ/ቤቶች የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ ተሰጠ::

        በትላንትናው ዕለት በተጀመረው የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ላይ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንትን ቢሮ ፣ ግብርናና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ፣ ኮንስትራክሽን ቢሮ ፣ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ፣ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ቢሮ እንዲሁም መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሪፖርታቸውን አቅርበዋል፡፡ የመድረኩም ተሳታፊዎች ሪፖርቱ ላይ ሀሳብና አስተያየታቸውን ሰንዝረው ምላሽ ተሰጥቶበታል፡፡ ንግድ…

        Read More

        የኮሪደር ልማቱ ድሬዳዋን ለስራና ለኑሮ ተመራጭ አድርጓታል – ነዋሪዎች

        የኮሪደር ልማቱ ድሬዳዋ ከተማን ለስራና ለኑሮ ተመራጭ አድርጓታል ሲሉ የድሬዳዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። በከተማዋ በመጀመሪያው ምዕራፍ የተገነባው ከ11 ኪሎ ሜትር በላይ የኮሪደር ልማት ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቋል። የተገነባውን የኮሪደር ልማት አስመልክተው አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ነዋሪዎች እንደተናገሩት፤ የኮሪደር ልማቱ የድሬዳዋን ገፅታና ውበት በመጨመር ከተማዋን ለስራና ለኑሮ ተመራጭ አድርጓታል። ከነዋሪዎቹ መካከል አቶ ሸምሸዲን ፀጋዬ እንደገለፁት፤ የኮሪደር ልማት በከተማዋ አንዳንድ…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር በጎዳና ተዳዳሪና አካል ጉዳተኛ ህፃናት ዙሪያ ለመስራት የሚያስችል ፕሮጀክት በዛሬው እለት በይፋ ተጀመረ ።

          ኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደር ፕሮግራም መንግስታዊ ያልሆነ አለም አቀፋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በሀገራችን ኢትዮጲያ ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት ያጡ ህፃናትን አሰባስቦ ከለላ በመስጠት ራሳቸውን ችለው ሀገራቸውን እንዲያገለግሉ የሚያደርግና የቤተሰብ ማጠናከሪያ ፕሮግራሞችን በመቅረፅ ለቤተሰብና ለማህበረሰብ ተቋማት ድጋፍ በመስጠት ቤተሰብ እንዲጠናከርና ልጆች የመብቶቻቸው ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ የሚሰራ ተቋም ነው ። ኤስ ኦ ኤስ በድሬዳዋ አስተዳደር ከማርች…

          Read More

          ለእመርታ ቤተ መፅሀፍ ግብአት ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ::

          በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) በተፃፈው በመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ እንዲሁም በአስተዳደሩ ድጋፍ ዘመናዊና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለተገነባው እመርታ ቤተ-መፅሀፍ ግብአት ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ሁሉም ተቋማት እንዲሁም በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የሚገኙ የድሬዳዋ ወዳጆችና ደጋፊዎች ለቤተ-መፅሀፉ…

          Read More

          የ2016 በጀት አመት የማዘጋጃ ቤታዊ የሴክተር ተቋሟት፣ የከተማ ወረዳዎች እና የገጠር ክላስተሮች የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት የግምገማ መድረክ ተካሄደ።

          በመድረኩም የአስተዳደሩ ፕላን እና ልማት ኮሚሽን ሀላፊ አቶ ሀይለማሪያም ዳዲ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። በአስተዳደሩ ገቢን በተመለከተ በባለፋት ዘጠኝ ወራት ከ3.2 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ የተገለፀ ሲሆን ይህም የእቅዱን 85%ማሳካት መቻሉ በሪፖርቱ ተገልጿል ። በአጠቃላይ በአስተዳደሩ ከሚሰበሰበው እና ከፌደራል ከሚገኝው ድጎማ ተጣምሮ ከሚገኝው 7.1ቢሊዮን ብር ውስጥ በባለፋት ዘጠኝ…

          Read More