Kaardii Filattummaa Fudhachuun Dirqama Lammummaa Bahachuu Qabu Jechuun Jiraattonni Dirree Dhawaa Ibsan.

Filannoon Waliigalaa Biyyaaleessaa 7ffaan Sirna Dimokraasii cimsuuf waliigaltee biyyaaleessaa hundeessuuf bu’urri itti gadi dhaabbatu ta’uusaa beekuudhaan lammiileen hunduu gaheesaa gumaachuu akka qabu ifaadha. Guyyaa har’aa tuuta geezeexeessitoota Biiroo Dhimmoota Komunikeeshinii Mootummaa Bulchinsa Dirree Dhawaaf qophii filannichaan walqabatee jiraattoonni bulchinsaa tokko tokko yaada kennaniin hawaasni kaardii filannoo fudhachuudhaan dirqama lammummaasaanii bahachuu akka qaban ibsan. Hawaasni haala…

Read More

ለቀጣይ የሰንካሳ (SUNCASA) ፕሮጀክት ስኬታማነት እርስ በእርስ ተሞክሮዎችን መለዋወጥና ያጋጠሙ ችግሮች ላይ በጋራ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማመላከት አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ::

በካናዳ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ በሶስቱ ሰብሰሀራ አፍሪካ ከተሞች ማለትም በጁሀንስበርግ፣ በኪጋሊና በድሬዳዋ እየተተገበረ የሚገኘው የሰንካሳ (SUNCASA) ፕሮጀክት የስራ ሂደት ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ። በዚህም በፕሮጀክቱ ትግበራ በድሬዳዋ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያመጣውን ተፅእኖ መቋቋም የሚያስችሉና የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን የሚቀንሱ ስራዎች መሰራታቸውን በተጨማሪም የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች መሰጠቱ ተገልጿል። በፕሮጀክቱ ከ7 ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩ የተጠቆመ…

Read More

    የኢትዮጵያ ጀግኖች የጦር አካል ጉዳተኞች የተሃድሶ እና ሥልጠና ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ ለመንግሥት ቀርቧል፦ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

    ለሀገር ኅልውና እና ደህንነት ዋጋ የከፈሉ እና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ጀግኖቻን ክብር ከፍ የሚያደርግ እና ተገቢውን እንክብካቤ እንዲያገኙ የሚያስችል የኢትዮጵያ ጀግኖች የጦር አካል ጉዳተኞች የተሃድሶ እና ሥልጠና ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ ለመንግሥት መቅረቡን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ።  ሚኒስትሯ ይህን የገለጹት ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን…

    Read More

    በአስተዳደሩ ወጣቶች ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ገብኝት እያካሄዱ ነው።

    በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ በአቶ ገዛህኝ አዳርጌ የተመራው የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ አባላት በአስተዳደሩ እየተሰሩ ያሉ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ገብኝት እያካሄዱ ነው ። በጉብኝቱም በአስተዳደሩ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ ሲቪክ ሴንተር፣የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም፣የኢትዮጵያ አየር ሀይል 3ኛ አየር ምድብን እንዲሁም በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ በሌማት ቱርፋት የተከናወኑ ስራዎችን ጉብኝት እያካሄዱ…

    Read More

    Waxaa la sheegay in is jacaylka iyo wada jirka shacabka ismaamulka dir dhabe uu yahay mid sal adag.

    Waxaa fagaaraha weyn ee lagaarka lagu qabtay afur wadareed ay kasoo qayb galeen masuuliyiinta sare ee ismaamulka oo uu hor kacayo duqa ismaamulka dir dhabe mudane khadiir jawhar iyo waliba madaxa xafiiska xisbiga barwaaqo laantiisa dir dhabe mudane ibraahim yuusuf. Bulshada ismaamulka oo lagu yaqaano isku duubnida iyo wada noolaanshiyaha ayaa rag iyo dumarba si…

    Read More

    የኑሮ ውድነቱን እና የዋጋ ግሽበቱን ለማረጋጋት ‘የኢትዮጵያን ይግዙ’ የንግድ ሳምንት ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ተገለፀ

    በድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተዘጋጀው ሁለተኛው “የኢትዮጲያን ይግዙ” የንግድ ሳምንትን በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ተከፍቷል። የንግድ ሳምንቱ ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ እንደሚካሄድ የገለፁት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር ለአምስት ተከታታይ ቀናት ማለትም ከነሀሴ 12 እስከ ነሀሴ 16/2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ አመላክተዋል።…

    Read More

      እንኳን ለ125ኛው ዓመት የአድዋ የድል በዓል በሰላም፣ በጤናና አደረሰን !

      የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መብራቴ ገብረየስ 125ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል በእብሪትና በማን አለብኝነት ተነሳስቶ አገራችንን በቀኝ ግዛት ለመግዛት የሞከረውን የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር አባቶቻችን በአንድ ላይ በመሆን ድል በማድረግ ነፃነታችንን እንዳስከበሩት ሁሉ እኛም ዛሬ ዋነኛ ጠላታችን የሆነውን ድህነትና ኋላቀርነት ላይ የተባበረ ክንዳችንን በማንሳት ብልፅግናን ልናረጋግጥ ይገባናል ብለዋል። በተለይም ወጣቱ ትውልድ የአባቶቹን ታሪክና አኩሪ…

      Read More