አሽከርካሪዎች ስነምግባረን ተላብሰው በማሽከርከር እንዲሁም ህግና ስርአትን ተከትለው በመንቀሳቀስ ሊደርስ ከሚችል የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ራሳቸውን እና ማህበረሰባሀውን እንዲጠብቁ ጥሪ ቀረበ

የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን ከድሬደዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ትራፊክ ዳይሬክቶሬት ጋር በመቀናጀት ለታክሲ ማህበራት ለባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች በተለያዩ ርእሰጉዳዮች ላይ የሚሰጠው ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዷል። መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት በባስልጣኑ የህዝብ ጭነት ትራንስፖርት ስምሪት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፈለቀ ፈረጃ ባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች በእለቱ መድረክ ሚተላለፉ መልክቶችን በአግባቡ በመውሰድ ወደ መሬት ሊያወርዱ እንደሚገባ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን የእለቱ መድረክም…

Read More

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ሚና የሚያሳድጉ ታላላቅ ስኬቶችን አስመዝግባለች – ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ

ዛሬ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ዱባይ በተጀመረው የ2026 የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ሚና የሚያሳድጉ ታላላቅ ሀገራዊ ስኬቶችን ማስመዝገቧን ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው ወቅት ኢትዮጵያ ከእገዛና ጥገኝነት ወጥታ ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት መሸጋገሯንና አፍሪካም የዓለም የኢኮኖሚና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዋነኛ ተዋናይ መሆን የምትችልበት ጊዜ ላይ መሆኗን…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ከሚገኙ ባሀለብት አቶ ሰኢዶ ሀሰን ጋር በመተባበር በበጎ ፍቃድ የአረጋውያን ቤት እድሳት ያስገነባውን ቤት አጠናቆ በዛሬው እለት ለባለቤቶቹ አስረክቧል::

በዚህም በርክክብ ስነ-ስርአቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን በመገኘት ለባለቤቶቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት በማስተላለፍ፤ አቅመ ደካማ ወገኖችን በርብርብ ማገዝ ከፍተኛ የሆነ የህሊና እርካታ እንዳለው ገልፀዋል። አቶ ገበየሁ አያይዘውም ቤቱ በጥራትና በፍጥነት ታድሶ መጠናቀቁን ጠቁመው ሁሉም የእርስ በእርስ መረዳዳት ባህልን ማዳበር ይገባል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ቤት የተገነባላቸው አቅመ ደካማ ወገኖች በበኩላቸው…

Read More

    ሉካንዳ ቤቶች የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታ አሰሙ መንግስት በበኩሉ ነፃ ገበያ ብንከተልም ህዝብ ሲመዘበር ዝም አንልም ብሏል፡፡

    ሀገራችን ኢትዮጲያ የምትከተለው ነፃ ገበያ መር የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሆኑን ተከትሎ ከመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ውጪ ባሉት እቃዎች ላይ መንግስት የዋጋ ተመን ማስቀመጥ እንደማይችል ይታወቃል፡፡ ሆኖም ይህንን መብት በመጠቀም አንዳንድ ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረግ የህዝብን ኢኮኖሚ ሲያቃውሱ እየተስተዋለ ነው፡፡       ከፋሲካ በአል ጀምሮ በተለያዩ የአስተዳደሩ አካባቢዎች በሚገኙ ሉካንዳ ቤቶች የ1 ኪሎ የከብት ስጋ ዋጋ እስከ 360 ብር…

    Read More

    የኢፌድሪ ስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ በአቶ ሰለሞን ሶካ የተመራው ልዑክ ቡድን በአስተዳደሩ በዋሂል ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማናት ለመሸጋገር የተከናወኑ ተግባራቶችን ጉብኝት አካሂዷል

    #DGC የካቲት 17/2017 ጉብኝቱም በዋናነት በአስተዳደሩ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ተመልክቶ ድጋፍ ና ክትትል ለማድረግ ታስሳቢ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል ። በድጋፋዊ ጉብኝቱም ከተረጂነት ለመውጣት በሚደረጉት ጥረት ውስጥ በ5 ጉዳዮችበመግባባት፣በማዘጋጀት፣በማጥራት፣በማቀናጃት እና በማሻገር ላይ የተከናወኑ ተግባራት ላይ ትኩረት ተደርጎ ምልከታው እንደሚካሄድ ፧የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ አስረድተዋል። በዚህም በዋሂል ወረዳ አስተዳደር…

    Read More

      #የብልፅግናጉዛችንበጁንታውመሰሪተንኮልናተላላኪዎችአይደናቀፍም !! ከዲርጁሀር የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ

      ኢትዮጵያ በከሀዲው ጁንታ እየተወጋች ነው ፡፡ በጁንታው አዘውንት ፣ ሴቶች ፣ ህጻናት ፣ ወጠቶች ሁሉም ኢተዮጵያዊ ስለሆኑ ብቻ አሰቃቂ ሞት ተፈጽሞባቸዋል ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ያሉ ከተሞች አንበጣ የማሽላ ማሳን እንደሚያወድም ጁንታውም ትምህርት ቤቶችን ፣ የህክምና መዕከላትን ፣ የቴሌኮም መሰረተ ልማቶችን ፣ የኤሌክትሪክ መስመሮችን ፣ ባንኮችን እና የአገልግሎት ተቋማትን የቻለውን ሁሉ እየዘረፈ ያልቻለውን በእሳት እያቃጠለ ይገኛል…

      Read More

        wal-tajjiin marii Muka Jala geggeefamaati jirti

        wal-tajjiin marii kan Muka Jala jedhamuun moggaafamee kan Aadaa fi Duudhaawan Dirreen Dhawaa ittiin beekamtuu fi ittiiniis ibsamtu Ijoo eegsisanii itti-fufsiisuuf kan kaayyeefate wal-tajjiin marii Muka Jala geggeefamaati jirti wal-tajjiin marii kan Muka Jala jedhamuun moggaafame kana Biiroon Dhimma Komunikeeshinii Mootummaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Moodeelistii yaada kana Maddisiiste Moodeelisti Fatiyaa Mahamadii waliin kan qopheessan yoo…

        Read More

          የጥምቀት በአል በሰላም ይከበር ዘንድ አስፈላጊውን ሁሉ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ ።

          በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በአል ከነገ ጀምሮ ባሉት ቀጣይ ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር በታላቅ ድምቀት የሚከበር ሲሆን ከዚሁ በአል ጋር ተያይዞ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ እስቂያስ ታፈሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል ። በአለም ቅርስነት የተመዘገበው የጥምቀት በአል ሲከበር የወንድማማችነትና የአብሮነት እሴቶቻችን ባጎላና ለአለም ህዝብ የጀመርነውን ኢትዮጲያዊ አንድነት ጎልቶ…

          Read More

            Gudiga joogtada ah ee maaliyada iyo dhaqaalaha ee golaha barlamaanka ismaamulkan diri dhabe ayaa qiimeeyay misaaniyadaha xafiisyada ismaamulkan diri dhabe.

            Gudigan oo mudadi ugu danbaysay kormeer kusoo maraayay xafiisyada soona indho indhaynaayay hab u shaqaynta xafiisyada iyo waliba qaabka ay u isticmaalaan misaaniyadaha loo qoondeeyay iyagoo warbixino ka uruuriyay madaxda xafiisyada ay soo kor meeren iyo waliba xafiiska dabagalka iyo xisaabinta maaliyada. Haddaba todobaadki ugu danbeeyay ayaa waxay soo diyaariyeen qiimayn ay ku eegayaan xafiisyada…

            Read More