አንድነታችንን በማጠናከር የመተባበርና መተጋገዝ ባህላችንን ልናጎለብት ይገባል” ፦የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር
ከንቲባው በዋሂል ክላስተር በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች ለሁለት መቶ ተማሪዎች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍን ዛሬ አስረክበዋል። ድጋፉ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች፣ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከስቼንትሮ ኣዩቲፔር ሊ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አዲስ አመትን በማስመልስት የተደረገ ነው። የድሬዳዋ አስተዳደር የሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከቼንትሮ አዩቲ ፔር ሊ’ትዮፕያ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር አዲስ ዓመትን በማስመልከት በዋሂል ክላስተር…


