ፀረ ሰላም ኃሎችን ከብሄርና ከሐይማኖት ተቋማት ልንለያቸው ይገባል

    ከሦስት አሥርተ ዓመታት በላይ የብሄር ብሄረሰቦችና የሌሎችም ልዩነቶች  የእኩልነት  ጥያቄ  በህግ መንግስቱ ከተመለሰ በኋላ እንኳን ልዩነቶቹን እንደ መደበቂያ ምሽግ የመጠቀም ስትራቴጂ ቀጥሏል፡፡ በተለይ በተለይ ያኮረፉ ፖለቲከኞች፣ ኪራይ ሰብሳቢዎች፣ ሽብርተኞችና ሌሎችም ጸረ ሠላም ኃይሎች ለሁሉም ዜጎች የተዘረጋው ሠላማዊውና ህጋዊው መንግድ አላዋጣ ሲላቸው ህገ ወጡን መንገድ ለመጠቀም እንደ ምሽግ የሚጠቀሙት ሐይማኖትንና ብሄርን ነው፡፡    ይህን አካሄዳቸውን አደገኛ…

    Read More

      Yuunivarsitiiwan Nageenyaa fi Guddina Biyyaaf shoori qaban ol’aanaa akka ta’e ibsame

      Yeroo dhihoo asitti rakkoolee nageenyaa kan akka biyyaatti Kutaalee biyyatii kanneen gara garaa keessattii fi akka Bulchiinsa Magaalaa Dirree Dhawaattiis iddoowan tokko tokkotti rakkoolee dhabamuu Tasgabii fi nageenyaa mudachaa tureen lubbuu namootaa fi qabeenya irraan miidhaa geesisaa dhufe ittisuun Nageenyaa fi Guddina Biyyaaf shoori keessattuu baratootaa fi hawaasni Yuunivarsitiiwan qaban ol’aanaa akka ta’e Pirezidaantiin Yuunivarsitii…

      Read More

        በኢትዮጵያ መንግስት እና በህውሀት ቡድን በተደረሰው የሰላም ስምምነት ዙሪያ ውይይት ተደረገ፡፡

        በዛሬው እለት በኢትዮጵያ መንግስት እና በህውሀት ቡድን በተደረሱት የሰላም ስምምነት ዙሪያ ከሀይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች ፣ኡጋዞች ፣አባገዳዎች እና ከማህበረሰብ አንቂዎች ጋር በከንቲባ ጽ/ቤት አዳራሽ ውይይት ተደረገ፡፡ ውይይቱ በዋናነት በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት በተካሄደው የሰላም ስምምነት ዙሪያ በተደረሱት ዋና ዋና የሰላም አጀንዳዎች በሚመለከት ሲሆን ፤በተደረሱትም ስምምነቶች ላይ የጋራ ግንዛቤ ተፈጥሮ ሁሉም የማህበረሰብ…

        Read More

          መልዕክተ ድሬ 703

          ከተመዘገበው አስገራሚ ድል ምን እንማራለን? አብረን በኖርንባቸው ባለፉት አያሌዓመታት ያካበትናቸው የመቻቻል፣ የአብሮነትና በሀገር ጉዳይ ላይ የአትንኩን ባይነትእሴቶቻችንን በየጊዜው ልናድሳቸውና ለመጪውትውልድ በአደራ ልናሻግራቸው ይገባል፡፡እነዚህና ሌሎችም እሴቶቻችን በፍቅር፣በይቅርታ እና በመደመር የሚገነባውን ጠንካራ አንድነታችንን የበለጠ የማጠናከር ኃይልስላላቸው የአሁኑ ትውልድ ትምህርት ሊወስድባቸው ይገባል፡፡…..ለበለጠ መረጃ ገፅ 3 ያንብቡ መልዕክተ ድሬ7 0 3 ልዩነቶቻችን ውበት እና መብቶቻችን እንጂየግጭት መንስኤዎች ስላልሆኑ ልንጠነቀቅ…

          Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር ወረዳ 02 ባርገሌ አካባቢ በህዝብ ተሳትፎ የሚሰራ የጠጠር መንገድ ስራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ ።

          በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ልማትና ህብረተሰብ ተሳትፎ ኤጀንሲ እና በወረዳ 02 አስተዳደር ፅህፈት ቤት በጋራ በመሆን የባርገሌ አካባቢ በህዝብ ተሳትፎ የሚሰራ የጠጠር መንገድ ስራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ ። የባርገሌ አካባቢ ህብረተሰብ የበርካታ አመት ጥያቄ የሆነዉ 1 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ከጎሮ ሀዲድ ሀና ግሮሰሪ እስከ ባርገሌ ታክሲ ማዞሪያ ያለዉ መንገድ እንዲሁም የዉሃ መዉረጃ ቦይ ዲች ስራ እዉን…

          Read More

            የምክር ቤቱ ራዕይ

            በ2022 በተሟላ ሙያዊ ድጋፍና አስተዳደራዊ አገልግሎት አሰጣጥ በሀገሪቱ ውስጥ ተምሳሌት የሆኑ የምክርቤታዊ አገልግሎት ሰጭ ም/ቤት ሆኖ ማየት፡፡  

            Read More

              የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የ 2014 በጀት አመት የማጠቃለያ ኮንፍረንስ አካሄደ ።

              በዛሬው እለት በኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሰብሰቢያ አዳራሽ የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የ 2014 በጀት አመት የማጠቃለያ ኮንፍረንስ በደመቀ ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን በዚሁም መድረክ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የፓርቲዉ መዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የአሰተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት የአሰተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የብልፅግና ፓርቲ በሀገራችን ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አመራር የሚፈልቀው ህገ-መንግስታዊ በሆነ…

              Read More