“ድሬ-መሶብ”የተገልጋዮች እንግልትን በመቅረፍ ቀልጣፋ እና ዲጂታል የሆኑ አገልግሎቶችን የሚሰጥ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ገለፁ

በድሬዳዋ አስተዳደር “ድሬ መሶብ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከል በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቋል። በዚህም በምርቃት በመርሃ-ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ማዕከሉ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማህበረሰቡ ከመስጠቱ በተጨማሪ የዲጂታል ድሬን ጉዞ የሚያፋጥን መሆኑን አብራርተዋል። ከንቲባ ከድር አያይዘውም “ድሬ መሶብ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ ቀልጣፋ አገልግሎት በአንድ ቦታ ላይ መስጠት የሚያስችል መሆኑን በመግለፅ፤ይህም…

Read More

    6ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ሰላማዊ በሆነ መንገድ መከናወኑን የድሬዳዋ ፖሊስ ኮምሽን ገለጸ፡፡

    ኮምሽኑ በዛሬው እለት 6ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ ለተለያዩ የሚዲያ አካላት መግለጫ ሰተዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ኮምሽነር አለሙ መግራ በመግለጫቸው እንደተናገሩት የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ከምርጫ በፊት አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን አስተውሰው በዚሁ መሰረት ምርጫው በተካሄደባቸው ሁሉም የከተማ እና ገጠሩ ቀበሌዎች ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተካሄዶ መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡ ከተለያዩ የጸጥታ አካላት…

    Read More

    Jilli Pireezidaantii Baankii Daldalaa Itoophiyaa Obbo Abbee Sanoo durfamuu Dirree Dhawaa galanii jiran.

    ‎Jilli Pireezidaantii Baankii Daldalaa Itoophiyaa Obbo Abbee Sanoo durfamuu Dirree Xayaaraa idil adunyaa Dirree Dhawaa Wayita Buufata Xiyyaaraa Idil-Addunyaa Dirree Dhawaa gahanitti, Kaantibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar, Itti-Aanaa Kaantibaa Obbo Harbii Buuh fi Manaajmantii Distiriiktii Baankii Daldalaa Itoophiyaa Damee Dirree Dhawaatiin qeebalinsi taasifamee jira. ‎ ‎Jilli kun Buufata Xiyyaaraa Idil Addunyaa Dirree Dhawaa…

    Read More

      ጃን ትምህርት ቤት ለጀግናው የሀገራችን መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሀ-ግብር አካሄደ ።

      ጃን ትምህርት ቤት በተለይም በከተማ አስተዳደሩ ላይ የተማረ የሰው ኃይልን ከማፍራት አኳያ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ። ትምህርት ቤቱ ከሚሰጣቸው የመማር ማስተማር ተግባራት ባሻገር በተለያዩ ማህበራዊ ስራዎች ብሎም ሀገራዊ የሆኑ ድጋፎች ላይ በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል። ለአብነትም በትምህርት ቤቱ ለሚማሩና የመከላከያ ሰራዊት ልጅ ለሆኑ የ 50 % ቅናሽ በማድረግ አጋርነቱን ከማሳየቱም በዘለለ በሀገራችን በተከሰተው ጦርነት…

      Read More

      “የኢትዮጵያ ሠራዊት የንድፈ ሐሳብ ሳይሆን የተግባር ኃይል መሆኑን በተግባር አሳይቷል” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

      የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ65ኛው የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የምሥረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ከውስጥ እና ከውጭ የተሰነዘሩባትን ዘመነኛ ጥቃቶች በብቃት መክታ ወደ ላቀ ከፍታ መሸጋገሯን ገልጸዋል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “እኛ ኢትዮጵያውያን የትልቅ ሕዝብ እና ሀገር ባለቤት ነን” በሚል ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት መላው ሠራዊት…

      Read More

      የ2019 ረቂቅ በጀት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ ሆኖ እንዲቀርብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወሰነ

      የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል። የ2019 የፌዴራል መንግሥት በጀት የዐሥር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ አካል የሆነው የ2019-2021 የልማት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችን እና የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚ እና የፊሲካል ማዕቀፍን…

      Read More

        ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር ተካሄደ።

        ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር በድሬዳዋ ካፒታል ሆቴል ተካሄደ። በውድድር መርሃግብሩ ላይ የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ፈትሂያ አደን እና ም/ አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ከሪማ አሊ ተገኝተው ውድድሩን አድምቀውታል። በነገው እለትም ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን የምስጋናና የሽልማት ቀን መርሀ-ግብር የሚካሄድ ይሆናል ።

        Read More

        Biiroo Misooma maallaqaa fi diinagdee Abbaa Taayitaa Galiiwwanii waliin ta’uun Sagantaa Afxiraa miidhagaa ta’e paarkii Ali Birraatti gaggeefame.

        Ji’a Ramadaanaa Guyyaa 16ffaa sababeeffachuun Biiroon misooma maallaqaa fi Abbaan Taayitaa Galiiwwanii hoggantootaa fi hojjattoota dhaabbatichaa waliin tahuun paarkii Ali Birraatti sagantaa Afxiraa Gaggeesse. Sagantaa Afxiraa kanarratti hoggantuu biiroo misooma maallaqaa fi Dinagdee Aadde Muluukaa Mahammad fi akkasuma itti gaafatamaa Abbaa Taayitaa Galiiwwanii Obbo Abdusalaam Mahammad akkasuma keessummoonni fi qaamolee hawaasaa garagaraa irratti hirnmaataniiru. Itti…

        Read More