/የንግድ ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ተገመገመ የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት የበጀት ኢኮኖሚ ንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንግድ ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮን የ2018 በጀት አመት እቅድ ገምግሟል። በዚህም የቢሮው የ2018 በጀት አመት እቅድ ቀርቦ የተገመገመ ሲሆን ከቋሚ ኮሚቴ አባላቶች ለተነሱ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ላይ የቢሮው አመራሮች ማብራሪያ ሰተዋል። ቢሮው የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ወቅት በውሰንነት የተለዩ እና…

Read More

ከ22.2 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያለው “አለ ቀሎ የንግድና ኢንቨስትመንት ኃላፊነቱ የተወሰ አክስዮን ማህበር በድሬዳዋ ተመሰረተ

በንግድና ኢንቨስትመንት ስራዎች ውስጥ በመሳተፍ በአገር ዕድገት ላይ የድርሻውን ለማበርከት አላማ ያለው የአለ ቀሎ የንግድና የኢንቨስትመንት አክስዮን ማህበር ዛሬ በድሬዳዋ በቢካፒታል ሆቴል ተመሠረተ ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጁሃር በምስረታው ስነ-ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር መንግስት ሁሉም ሰው በማህበር ተደራጅተው በአገር ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ የድርሻቸውን ለማበርከት የሚያደርጉት ጥረት እንድምያበረታታ ገልፀው አላ ቀሎ ማህበረ ከዚህ በፊት…

Read More

Koolleejjiiwwan Ogummaafi Teeknikaa Bulchinsaa Dirree Dhawaa Bara Kana Barattoota 4200 ol Simatee Barsiisuuf Qophiin Xumuramuun Ibsame.

Biiroon Gahumsa Hojii Bulchinsaa Dirree Dhawaa bara Barannoo 2018tti qophii Simannaa Barattoota ogummaafi teeknikaan walqabsiisuun Ibsan gaazeexessummaa Kenne. Hoggantuu Itti Aantuun Biiroo Ogummaa Hojii Bulchinsaa Dirree Dhawaafi Daarektaara Ejensii Leenjii fi Ogummaa Aadde Faxxum Musxafaa ganama har’aa ibsa gaazeexessummaa kennaniin barattoota kutaa 12tti qormaata biyyoolessaa fudhatanii qabxii seensa Yuunivarsiitii osoo hinargatin hafan akkaataa Ministeerri Ogummaa…

Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፀረ ሙስና ቀንን በፓናል ውይይት አክብረዋል።

    በአለም አቀፍ ደረጃ ለ19 ጊዜ በሀገራችን ለ18 ጊዜ ”ሙስናን መታገል በተግባር ”በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ ገቢዋች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች በዓሉን በፓናል ውይይት አክብረዋል፡፡ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ከተቋሙ ከስራ ባህሪ በመነሳት ተቋሙ ለሙስና ተጋላጭነቱ ከፍተኛ በመሆኑ ይህን ለመቀነስ በጥሩ ስነ-ምግባር አሰራርን በመዘርጋት የግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን በደንበኞች እርካታና ፍታዊነትን ተደራሽነትን…

    Read More

    በአስተዳደሩ በፍትህ ዘርፍ የተዘገቡ ውጤቶችን ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ::

    በኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ፍትህ ሚኒስቴር የፍትህ ሚኒስትር ድኤታ ክቡር አቶ ተስፋዬ ዳባ የተመራ ልዑክ የድሬደዋ አስተዳደር ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ የሶስት ዓመት የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እቅድ የገመገመ ሲሆን 2018 ዓ.ም የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እቅድ የመጀመሪያ ግማሽ አመት የስራ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በመድረኩ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በአስተዳደሩ በተለይ ባለፉት ሶስት አመት…

    Read More

    በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ድሬዳዋ ዲያስፖራዎችን ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ የሚያግዝ የቤት ለቤት መረጃ አሰባሰብ እንደሚሰራ ተገለፀ

    #DGC ህዳር 19/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የዲያስፖራ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በዲያስፖራ ማፒንግ እና ፕሮጀክት ማኔጅመንት ስራ በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ድሬዳዋ ዲያስፖራዎችን የቤት ለቤት ምዝገባ፤ በከተማ እና በገጠር ወረዳዎች መረጃ ለመሰብሰብ እና ለማደራጀት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው እለት የውይይት መድረክ አካሂዷል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት በከንቲባ ፅህፈት ቤት የዲያስፖራ ማስተባበሪያ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ…

    Read More

    ኢትዮጵያን የምግብ ቅርጫት የማድረግ ህልማችንን እናሳካለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀዋሳ እና አካባቢው ያለውን የልማት እንቅስቃሴ በጎበኙበት ወቅት፤ በሁሉም መስክ የተቀናጀ ሥራ በመሥራት ኢትዮጵያን የምግብ ቅርጫት የማድረግ ህልማችንን እናሳካለን ሲሉ ገልጸዋል። ከሀዋሳ እስከ ሞጆ የተገነባው የፍጥነት መንገድ ለፍራፍሬ ምርት፣ ለቱሪስት ፍሰት እና ለኢንዱስትሪ ግብዓቶች ዝውውር ትልቅ ዕድል የፈጠረ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በመንገዱ ግራና ቀኝ ያለውን ለም መሬት በመጠቀም፣ አሁን…

    Read More