Headlines

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተላላፊ የሆኑ በሽታዎችን የሚመረምር አልኒቲ (Alinity) የተሰኘ ዘመናዊ ማሽን መረቁ::

ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ክብርት ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ የዘመናዊ የደም ተላላፊ በሽታዎች መመርመሪያ ማሽንን በዛሬው ዕለት መርቀዋል። ከዚህ ቀደም ማሽኑ በአስተዳደሩ ባለሞኖሩ ናሙናዎች ወደ ሌሎች ከተሞች እየተላኩ ምርመራ የሚደረግ ሲሆን ይህም ረጅም ጊዜ እንደሚወስድ ከንቲባ ከድር የተናገሩ…

Read More

የፊደራል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በድሬዳዋ አስተዳደር በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የድጋፍና ክትትል ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል::

የድጋፍና ክትትል ቡድኑ ለሁለት ተከታታይ ቀናት እንደ አስተዳደር በኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ የድጋፍና ክትትል ስራ ያከናውናል። በቢሮ እየተከናወኑ ያሉ ስራዋችን እና በቀጣይ እንደ መንግስት ትኩረት ተሰቶባቸው ሊከናወኑ ይገባል ባሏቸው አንኳር ነጥቦች ላይ ከቢሮው ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ እና ከተቋሙ ማነጅመንት አባላት እንዲሁም ከቡድን መሪዋች ጋር ውይይት አድርገዋል ። በውይይቱ ማጠቃለያም እንደ…

Read More

የፋይናንስ ተቋማትን የወንጀል እና የጥቃት ተጋላጭነት ለመቀነስ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

#DGC መጋቢት 18/2017 የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የፋይናንስ ተቋማትን የወንጀል ተጋላጭነት ለመቀነስ የሚያስችል የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ከሚገኙ የፋይናንስ ተቋማት አመራሮች ጋር አካሄደ። በዚህም በመድረኩ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ በአሁኑ ጊዜ ከፋይናንስ ተቋማት ጋር ተያይዞ የሚስተዋለውን ወንጀል መከላከል አስፈላጊ በመሆኑን በመግለፅ፤ እንደ ድሬዳዋ አስተዳደር ወንጀሉን በጋራ ለመከላከልና ተጋላጭነትን ለማሶገድ በጋራ ተቀናጅቶ መስራት…

Read More

    ኢኒፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ለታክስ አሰባሰብ ስረአቱ ውጤታማነት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ ::

    በአስታዳደራችን የገቢ አሰባሰብ ሂደቱን በዘመናዊ አስራር ለማጎልበት የሚያስችል 2.5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዳታ ሴንተር ግንባታ እና የሶፍት ዌር ልማት ፕሮጀክት ተጠናቆ ተመርቋል። አቶ አብዱሰላም መሃመድ የድሬደዋ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ገቢ ለሁሉም ልማት ወሳኝ መሆኑን ገልፀው በተቋሙ የሚከናወኑ ተግባራ መረጃዎችን በአግባቡ በመያዝና አሰራርን የተቀላጠፈ ለማድር እንዲሁም የገንዘብ እና የጊዜ ብክነት ለመከላከል ግንባታው ተጠናቆ…

    Read More

    Bulshada ku nool Dir Dhabe waxaa si weyn loogu dhiirrigelinayaa inay gutaan waajibaadkooda madaniga ah, gaar ahaan qaadashada kaararka codbixinta si ay uga qayb qaataan doorashada guud ee 7aad.

    Tani waa tallaabo muhiim ah oo lagu xoojinayo nidaamka dimuqraadiyadda iyo dhismaha qaran ku dhisan wadajir iyo is-afgarad. Koox suxufiyiin ah oo ka socotay Xafiiska Warfaafinta ee ismaamulka Dir Dhabe ayaa la kulmay qaar ka mid ah shacabka deegaanka, kuwaas oo xaqiijiyay inay qaateen kaararkooda codbixinta. Waxay sheegeen in ay fahamsan yihiin muhiimadda ay leedahay…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች እያደረጉት ያለው የበጎ አድራጎት ስራዎች ለሌሎችም ክልሎች ምሳሌ እንደሚሆን ተገለፀ ።

      የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች ከድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሂደዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከ 270 በላይ የሚሆኑ የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች የድሬዳዋ አስተዳደር የለሊት ታክሲ የመረዳጃና የበጎ ፍቃድ ማህበር በሚል ስያሜ ለመቋቋም በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን ከዚሁ ጎን ለጎንም ማህበሩ እንደ ማህበር እስኪቋቋም ድረስ አባላቱ በከተማዋ…

      Read More

      ከሩስያ ጋር የጋራ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ ለማልማት ስምምነት ተፈራርመናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

      ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ አጠቃላይ ውይይት ማካሄዳቸውን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ እነዚህም የኃይል ማመንጫ፣ ግብርና፣ የጤና ዘርፍ ልማት እና የመከላከያ ትብብርን እንደሚያካትቱ ገልጸዋል። በተለይም ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚውል ንፁህ ኃይል ለማቅረብ የጋራ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ ለማልማት ስምምነቶችን በመፈራረም የጋራ ፍላጎቶቻችንን የሚያጎለብቱ ጉዳዮች ላይ ተማክረናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሑፍ።

      Read More

      የድሬዳዋ ኮሪደር ልማት ስራዎች ተጎበኙ

      #DGC የካቲት 17/2017 የኮሪደር ልማት ስራዎች በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በስፋት እየተሰራ ሲሆን በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር የተመራ የካቢኔ አባላት ቡድን እየተገባደደ የሚገኘውን የ 11 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተዟዙረው ተመልክተዋል ። በጉብኝቱ ወቅትም ከኮሪደር ልማት ስራ ተቋራጮች ጋር የተወያዩት ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ፕሮጀክቱ በጥራትና በፍጥነት…

      Read More

      “የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ ኃላፊነት መውሰድና ሀገርን ማገልገል ትልቅ ክብር ነው”:-የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ

      በድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም አንደኛ ዙር የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው። በዚህም በሽኝት መርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ ኃላፊነት መውሰድና ሀገርን ማገልገል ትልቅ ክብር መሆኑን ተናግረዋል። ምክትል ከንቲባ ሀርቢ አያይዘውም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ብቃትና ዲሲፒሊን ባላቸው የሰው ሀይል መደራጀቱን ጠቁመው…

      Read More