የኢትዮጵያን እናልብስ አረንጓዴ አሻራ ዘመቻ መርሃ ግብር በድሬደዋ አስተዳደር ደረጃ ሁለት ሚልየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገለጸ::

    ሃሙስ ሃምሌ 28 በአንድ ጀምበር ግማሽ ሚልየን ችግኝ ለመትከል ቅደመ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የድሬደዋ አስተዳደር ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ይሱፍ ተናግረዋል ፡፡ እንደ ኃላፊው ገለጻ የችግኝ መትከል መርሃ ግብሩ ህጻናትን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶች ፤ የሃገር ሽማገግሌዎች ፤ ዑጋዞች እንዲሁም የመንግስት ሰራተኞች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አስረድተዋል፡፡ በቀጣይ ከድሬደዋ ባለፈ ለጎረቤት ሃገራት የሚሆን አንድ ቢሊየን ችግኝ…

    Read More

    በኢትዮጲያ የቻይና አንባሳደር ቼን ሀይ የተመራ የህክምና ቡድን ለድል ጮራ ሆስፒታል ለድንገተኛ ህክምና የሚውሉ መዳኒቶችንና የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ::

    ልኡክ ቡድኑ ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርና ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆንም የድል ጮራ ሆስፒታልን ጎብኝቷል። በዚህም በመርሀ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለተበረከተው ድጋፍ በማመስገን በቀጣይም ተጠናክሮ እንዲቀጥል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል:: የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ በበኩላቸው ድጋፉ ለሆስፒታሉ ተገልጋዮች ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ጠቁመው፤ በቀጣይም የሁለቱ…

    Read More

      የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን ለጠቆመ 10 ሚልዮን ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ

      የመከላከያ ሠራዊት መረጃ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ ዛሬ ረፋድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የጁንታው አመራሮችን በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ሽልማቱ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። በዚህም የመከላከያ ሠራዊት የህወሓት ጁንታ አመራሮች ያሉበትን ቦታ ለጠቆመ የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት እንደሚሰጥ አመልክተዋል። የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን የሚያውቅ ማንኛውም ግለሰብ በአካባቢው ለሚያገኘው የመከላከያ ሠራዊት አባል…

      Read More

      Dadka ku dhaqan Magaalada Dire Dhabe ayaa si weyn u muujiyay taageeradooda ku aaddan shaqada horumarinta marin-hawleedka ee ka socota magaalada. Waxay sheegeen in ballaarinta iyo qurxinta marin-hawleedku ay si muuqata u beddeshay bilicda magaalada, isla markaana ay Dire Dhabe ka dhigtay magaalo casri ah oo ku habboon nolol-maalmeedka dadka degan.

      Dadka deegaanka ayaa tilmaamay in howlaha horumarineed ee socda ay horseedeen dib-u-dhalasho muuqata oo magaalada ah, taas oo sare u qaadday quruxda iyo adeegyada bulshada. Waxay sidoo kale sheegeen inay si buuxda u taageerayaan mashruucan, ayna ka qayb qaadan doonaan ilaalinta iyo joogtaynta horumarinta marin-hawleedka si ay uga faa’iideystaan jiilasha hadda iyo kuwa mustaqbalka. Komishinerka…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ በተለያዪ ዘርፎች የጥናት እና የምርምር ስራዎችን ለመስራት የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

        የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ ሙራድ በደዊ እንደገለፁት ጽ/ቤቱ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በቀጣይ ለመስራት የሚያስችሉ በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ላይ በርካታ የጥናት እና የምርምር ስራዎችን ለመስራት መስማማታቸውን ገልፀዋል፡፡ የጥናት ስራዎቹም በቱሪዝም ስራ እድል ፈጠራ፣በአፈረን-ቀሎ የኪነ-ጥበብ ቡድን እንዲሁም ኡጋዛዊ የግጭት አፈታት ሥነ-ሥርዓት በተለይም ባህላዊ የኢሳና ጉርጉራ የግጭት አፈታት ላይ በተመለከተ የጥናት ስራዎች ያተኮረባቸው እንደሆኑ ገልፀው የጥናቱ…

        Read More

        ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን እንዲሁም በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል በርብርብ እንደሚሰራ ተገለፀ::

        ‎”ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተዘጋጀ የግማሽ ዓመት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሂዷል። በዚህም ‎በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ በአቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በዝርዝር ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። የመድረኩ ተሳታፊዎች ሀገራችን ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ በፍጥነት በመጨመር በቀጣይ ዓመታት…

        Read More

        ዛሬ በሶማሊ ክልል የጀመርናቸው ከተያያዠ‍ መሠረተ ልማቶች ግንባታ ጋር በአጠቃላይ ወደ 10 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች በተገቢ ክትትል እስከ መጠናቀቂያቸው ይደርሳሉ። የጀመርነውን ለመጨረስ ሁልጊዜም በጽናት እንደሠራነው ሁሉ ተጠናቀው ለአገልግሎት ይደርሳሉ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ማደረጉ ተገለጸ፡፡

          ድጋፉ ከአስተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች እና አመራር እንዲሁም በገጠር ና በከተማ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ነዋሪዎች ያዘጋጁት ሲሆን የእርድ ከብቶችና ሌሎች ቁሳቁሶችንም ያካተተ ነው። አስተዳደሩ ለመከላከያ ሠራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የሰንጋና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጉን የገለጹት የብልጸግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደረጀ ጸጋዬ ናቸው። በአጭር ጊዜ ውስጥ በተደረገው የድጋፍ…

          Read More