የብልጽግና ፓርቲ ሀገር መምራት ከጀመረ ወዲህ በሁሉም ዘርፍ በርካታ ድሎች መመዝገባቸው ተገለፀ::
ከቃል እስከ ባህል” በሚል እሳቤ ” የብልፅግና ፓርቲ 2ተኛ መደበኛ የቅድመ ጉባኤ ማጠቃላያ ኮንፍረንስ በድሬዳዋ ተካሄደ። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ከሪማ አሊ እንዲሁም የብልፅግና…


