Miidhaa Balaa Uumamaa fi Namtolcheen Nama irra ga’aniif deegarsa Namoommaa Bara 2018tti deegarsa Humna Ofiitiin Uwwisuuf kurfiin haal-duree taasifamaa jiraachuun ibsame.

‎Koomishiniin Hoogansa Sodaa Balaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Bara 2018tti Miidhaa Balaa Uumamaa fi Namtolcheen Nama irra ga’aniif deegarsa deegarsa Namoommaa Humna Ofiin Uwwisuuf kurfiin haal-duree taasisaa jiraachuu fi kana irratti Gaggeesota Ol’aanoon Bulchiinsaaf waltajjii hubannoo Uumuu laateera. ‎ ‎Hoggansi Ittisa Sodaa Balaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Tarsiimoo Fi Imaammata Bahe Hojiirra Olmayaafi Deeggarsa Taasifamuuf Hirmaannaa Hawaasaa…

Read More

    A handover ceremony was held today for 950 displaced families

    The Bureau of Land Development and Management has today held a lottery to hand over the land due to individuals who have been living in Dire Dawa for many years for the development of the government. During the handover ceremony, the head of the administration’s land development and management bureau, GebeyehuTilahun, said that the draw…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የተከሰተውን የሲሚንቶ እጥረት ችግር ለመፍታት በመሰራት ላይ እንደሚገኝ የአስተዳደሩ ንግድ ፅህፈት ቤት አስታወቀ ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ በየቀኑ ሲሚንቶ የሚያመርቱ ሁለት ግዙፍ ፋብሪካዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም የናሽናል ሲሚንት አክሲዮን ማህበርና ፓዮኔር ሲሚንቶ ፋብሪካ ናቸው ። እነዚህ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በየቀኑ በርካታ ሲሚንቶዎችን እያመረቱ ቢሆንም ነገር ግን በከተማዋ ላይ በሚፈለገው መጠን የሲሚንቶ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ ከፍተኛ የሆነ የሲሚንቶ እጥረት እየተስተዋለ ይገኛል ። ይህንንም በማስመልከት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ፅህፈት…

      Read More

        የተከበራችሁ የ16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በአልን የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአብሮነት መዲና በሆነችው ድሬዳዋ ለማክበር ከሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች የተገኛችሁ የዚህ በዓል እና ሲምፖዚየም ተሳታፊዎች፡፡

        ከሁሉ በማስቀደም የሀገራችን ህዝቦች ሉአላዊ የስልጣን ምንጭ መሆናችንን ያረጋገጠው ህገ-መንግስት፤ የዲሞክራሲያዊ ስርአታችን መሰረት መሆኑን በመረዳት፤ የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች የጋራ ቃል ኪዳናቸውን በጋራ ለሚያድሱበትና በታላቅ ድምቀት ለሚያከብሩት ለዚህ ታላቅ ህዝባዊና ሀገራዊ በአል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ በማለት፤ ሁላችሁንም እንኳን ደህና መጣችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡ የህገ መንግስታችን መሰረታዊና ዋነኛ አላማዎች፤ የዲሞክራሲ እሴቶች ማክበር፤ ማህበራዊ ፍትህንና የዜጎችን መብት ማረጋገጥና፤…

        Read More

        የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ለአገልግሎት ሲበቃ ግብርናውን የሚያሻግር ይሆናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የጎበኙ ሲሆን፤ የደረሰበት ደረጃም አስደናቂ መሆኑን መመልከታቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይኽ ትልቅ ፕሮጀክት በቅርብ ዓመታት ግንባታው ተፋጥኖ ወደ መጠናቀቂያው መቃረቡን ጠቁመዋል። ፕሮጀክቱ ለአገልግሎት በሚበቃበት ጊዜም የተለያዩ የአዝርዕት ልማትን በመደገፍ እንደሀገር የተጀመሩ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶችን የሚያግዝና በሺዎች የሚቆጠሩ አርሶ አደሮችን በመጥቀም ግብርናውን የሚያሻግር እንደሚሆን ገልጸዋል። ይኽ…

        Read More

        ጠንካራ ተቋማትን የመፍጠር ሕልም እና ጉዞ

        ኢትዮጵያ የታሪክ ሐብታም ከሆኑ ሀገራት መካከል ስሟ ቀድሞ ይጠቀሳል፡፡ ሀገሪቱ ካሏት ግዙፍ ታሪኮች መካከል ደግሞ የረጅም ዘመን የመንግስትነት ሥርዓት አንዱ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ያላት የሥርዓተ መንግሥት ታሪክ ግን በዕድሜው ልክ ጠንካራ እና ወጥነት ያለው ሳይሆን በመንግስታት መለዋወጥ ውስጥ ውጣውረድ የበዛበት ሆኖ ቆይቷል፡፡ ለዚህ ደግሞ አንዱ ምክንያት እየደመሰሱ የመቅዳት አባዜ ሲሆን ኢትዮጵያን ካስተዳደሩ መንግስታት መካከል ጥሎ ያልወደቀን…

        Read More

          በድሬዳዋ የ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለፀ።

          የድሬዳዋ አስተዳደር ለ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በቂ ዝግጅት መደረጉን የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀር ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቀዋል። “ወንድማማችነት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በስኬት ለማጠናቀቅ ከጤና እና የፀጥታ ጉዳዮች አንፃር አስተማማኝ ዝግጅት መደረጉን ከንቲባ ከድር ገልፀዋል። ከንቲባ ከዚህም ጋርዚያቶ አያይዘው ወደ ፤ድሬደዋ የሚመጡ እንግዶችን የህብረ ብሔራዊ ብዝኃነት መገለጫ…

          Read More