የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺቲቭ (EDI)ከላይፍ ኤንድ ፒስ ኢኒስትቲዩት አለም አቀፍ ድርጅት (LPI) ጋር በመተባበር በዘጠኙም ወረዳ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ወጣቶ በስራ ክህሎት እና ኢንተርፕሪንረየርሺፕ ስልጠና ሰጠ::

የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺቲቭ (EDI)ከላይፍ ኤንድ ፒስ ኢኒስትቲዩት አለም አቀፍ ድርጅት (LPI)ጋር በመተባበር ባለፉትአመታት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎችን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን ድርጅቱ ለወጣቱ የስራ እድል ለመፍጠር በድሬዳዋ አስተዳደር በዘጠኙም ወረዳ አስተዳደሮች ለ 80 ወጣቶችን በስራ ክህሎት እና ኢንተርፕሪንረየርሺፕ ስልጠና ሰቷል፡፡ በስልጠና መድረኩ ማጠቃለያ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺየቲቭ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግርማ ቱፋ…

Read More

    በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 5ተኛ አገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡

    በአገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ “የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ሁሉን አቀፍ ለሆነ እድገት፡፡” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄዷል፡፡   በኮንፈረንሱ የመግቢያ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ማሞ እንደተናገሩት እንደዚህ አይነት ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ መካሄድ ልምድ ለመለዋወጥ ዋና ድልድይ ነው ብለዋል፡፡ እንደ ዶ/ር ያሬድ ማሞ ገለፃ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማርና የምርምር ስራዎችን…

    Read More

    በድሬዳዋ እሳት እና ድንገተኛ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር አፈፃፀሞች ላይ ያሉ ክፍተቶች እና ልምዶችን ለመቅሰም ይቻል ዘንድ በዛሬው እለት የፓናል ውይይት ተካሄደ::

    በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም እሳት አደጋ በድንገት የሚከሰት እና ለበርካታ ንብረት መውደም ምክንያት የሚሆን አደጋ መሆኑን ገልፀው ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ለበርካታ ንብረት መውደም ምክንያት እንደነበርና ነገር ግን እሳት አደጋው ሲከሰት እሳቱን ለማጥፋት መስዋዕት የሚከፍሉ የእሳት አደጋ ባለሞያዎች…

    Read More

      Szkoły Policealne, Szkolenia I Kursy Zawodowe Kielce

      Parimatch Casino Forum Urzędy Go to website Niestety, jednak nie wszystkie podstrony i treści są przetłumaczone na nasz język, stąd ci, którzy nieszczególnie cenią sobie posługiwanie się językiem angielskim, będą nieco zawiedzeni. O aktualnościach dostępnych na stronie będziesz za to mógł poczytać w języku… rosyjskim. Parimatch zapewnia niebywałe wrażenia z działki zakładów sportowych z ponad…

      Read More

      Waxaa lasheegay in loo gar garoo dadka bahiyaa kala duwan qaba markan uu dabaal dagayno Munasibadda Xuska Fasikaga.

      Ururka Kaniisadaha wangalawiyaan Ee Diri Dhaba ayaa si wayn ugu dabaaldagay garoonka caalamiga ee diridhaba Xuska fasikaga. Intii ay socotay xaflada ayaa waxaa ka hadlay ugu horaynti gudoomiyaha ururka kaniisadaha Diridhaba Baadari/bastar Mikiyaas Taye oo xusay in xuskani uu yahay kii ugu balaadhnaa uguna muhiimsan ee xusaska sanadlaha ah ee ay dadka dinta kristaanka haysta…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የበጀት ኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአስተዳደር ምክር ቤት የህዝብ ክንፍ ጋር የድሬዳዋ አስተዳደር የ2015 በጀት አመት ረቂቅ በጀት ዙሪያ ውይይት አካሂዷል፡፡

        በምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ የአስተዳደር ምክር ቤት የበጀት ኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ አይናለም ተዘራ ባደረጉት ንግግር የሚመደበው በጀት በአግባቡ ስራ ላይ እንዲውል የተለያዩ ተቋማት የፋይናንስ አጠቃቀምን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ጋር በመሆን የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልጸው የህዝብ ክንፍ አባላቱም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት…

        Read More

        Ku-xigeenka Duqa Magaalada Dire Dhabe oo Ka Hadlay Xoojinta Ganacsiga, Warshadaha, Maalgashiga iyo Dalxiiska.

        Ku-xigeenka Duqa Magaalada Dire Dhabe ahna Madaxa Xafiiska Ganacsiga, Maalgashiga iyo Warshadaha, Mudane Xarbi Buux, ayaa sheegay in maamulku sii wadi doono xoojinta hawlaha ganacsiga, warshadaha, maalgashiga iyo dalxiiska si loo dardargeliyo horumarka magaalada. Isagoo ka hadlayay tababar la xiriira hirgelinta qorshaha 100-ka maalmood ah, Ra’iisul Wasaare Dr. Abiy Ahmed ayaa sheegay in qorshahan lagu…

        Read More

          16ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ምክኒያት በማድረግ ሚዲያ ጉብኝት ተደረገ፣

          16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነት በድሬዳዋ አስተዳደር አስተናጋጅነት “ወንድማማችነት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ነው ። የበዓሉ አንዱ አካል የሆነው የአስተናጋጇ የድሬዳዋ አስተዳደር ታሪካዊ ስፈራና የልማታዊ እንቅስቃሴዎች በሚዲያ ባለሙያዎች ጉብኝት ተደረጓል። በጉብኝቱም መርሃግብር በፋሽስቱ ጣልያን ወረራ ጌዜ ከአርበኞች ጋር በመሰለፍ የተሰውትን የአፍሪካዊያን ወንድሞቻችን መካነ መቃብር ጉብኝተዋል። ዓላማውም አፍሪካውያን…

          Read More