የአሰተዳደሩ ክቡር ከንቲባ ማምሻዉን በአውሮፓ ህብረት ልዑክ የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ዋና ተወካይ ከሆኑት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያን በጽ/ቤታቸዉ ተቀብለዉ አነጋግረዋል።

    ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ድሬዳዋ በገጠር የመጠጥ ውሀ እና በትምህርት ዘርፍ፤ ድጋፍ በምታገኝበት መንገድ ዙሪያ ተስፋ ሰጪ ውይይት ማድረጋቸዉን ። አምባሳደሩ በአስተዳደራችን እየተከናወኑ በሚገኙ የልማት ስራዎች ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንደጨበጡም ያለቸዉን እምነት ገልጸዋል ክቡር ከንቲባዉ ፎቶ:- ከንቲባ ጽ/ቤት

    Read More

      4ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ መምህራን አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል ።

      “አዲስ ፖለቲካዊ እይታ- አዲስ አገራዊ እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ትላንት መካሄድ የጀመረው 4ኛ ዙር የአቅም ግንባታ ስልጠና ርዕሶች ማለትም አዲስ ፖለቲካዊ እይታ – አዲስ አገራዊ እምርታ እና ለብልጽግና ጉዟችን የኮሚኒኬሽን ክህሎት እና የሚዲያ ሚና ዙሪያ የብልጽግና ፓርቲ መምህራን እና የቴክኒክና ሙያ አሰልጣኞች አባላት ሊኖራቸው የሚገባ ሚና ዙርያ በስፋት ውይይት ተካሂዶበታል። በዛሬው እለትም የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ…

      Read More

        አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን የህግ የበላይነት የማስከበር እርምጃው አጠናክሮ ቀጥሏል።

        ሰሞኑን በተፈጠረው ረብሻና ሁከት ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 110 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ላለፉት ሶስት ቀናት በድሬዳዋ አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ ተሳትፈዋል የተባሉ 110 ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የድሬዳዋ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል፡፡ በአስተዳደሩ አንዳንድ አካባቢዎች የተነሳው ተቃውሞ መልኩን ቀይሮ በዜጎች ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል። በተከሰተው ረብሻና ብጥብጥ ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፤ በርካቶች…

        Read More

        ለውጡና የለውጡ ፍሬዎች

        በሕዝብ ግፊትና በፓርቲ ሳቢነት የመጣው ሀገራዊ ለውጥ፣ የመጀመሪያውን ምእራፍ እየተሻገረ ነው፡፡ በዚህ የመጀመሪያ ምእራፍ የለውጡን ሐሳቦች በቃልና በተግባር ተገልጠዋል፡፡ የለውጡ ፈተናዎችም አካል ገዝተው በሚገባ በመገለጣቸው ሕዝብ ዐውቆ እንዲታገላቸው ተደርጓል፡፡ ይሄም የለውጡን ፍሬዎች ለማጎምራት፣ የለውጡን ፈተናዎችንም ለመርታት ዕድል ሰጥቷል፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ሲጠየቁ የነበሩ ጥያቄዎች ከቃል አልፈው ተግባራዊ ምላሽ አግኝተዋል፡፡ የፖሊሲ፣ የሕግ…

        Read More

        አሁን ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙት የልማት ስራዎች ተስፋ ሰጪ ናቸው” ወደ ድሬዳዋ አስተዳደር የገቡ የሁለተኛ ትውልድ ዲያስፖራዎች

        የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) የሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጲያውያን ዲያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ያስተላለፍትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ከተማችን ድሬዳዋ በርካታ ዲያስፖራዎች መምጣታቸው ይታወቃል። በዚህም ወደ ድሬዳዋ አስተዳደር ለመጡ እንግዶች አስተዳደሩ የተለያዩ ሁነቶችን በማዘጋጀት ላይ ሲገኝ ትላንትና ምሽትም በክብር ዶ/ር አሊ ቢራ ፖርክ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንድስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ ሀርቢ ቡህ በተገኙበት…

        Read More

          “መሰናክሎች የዕድገት እና የመሻሻል ዕድሎች ናቸው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

          በመንገዳችን ላይ የሚያጋጥሙንን ችግሮች ተቋቁመን ማለፍ ከቻልን፤ መሰናክሎች የዕድገት እና የመሻሻል ዕድሎች ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ባለፍንባቸው ጊዜያት፤ ጎን ለጎን በጎ ነገሮችንም መፍጠር ችለናል ብለዋል ጠቅላይ ሚስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት አስተያየት። የተለያዩ መሰናክሎችን በመቋቋም ጭምር በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች የጠንካራ ሥራ ውጤቶች ናቸው ብለዋል ዶ/ር ዐቢይ።…

          Read More

          ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና ብልጽግና ዋስትና የሚሆን ዘመናዊ ሠራዊት ገንብታለች – የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

          የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በልዩ ዘመቻዎች 65ኛ ዓመት በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የኢትዮጵያ ዋነኛ ራዕይ ለትውልድ የሚሸጋገር ስትራቴጂያዊ ተቋም መገንባት መሆኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ የልማት እሳቤ ውኃን እንደ ልማት እና ሕይወት ምንጭ ማየት መጀመሩን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ይህ አስተሳሰብ በወታደራዊው ዘርፍም ሥር ነቀል ለውጥ ማምጣቱን አስረድተዋል። ቀደም ሲል በየብስ እና በተራራ…

          Read More

            ዜጎች በመንግስት ተቋማት የሚፈልጉትን አገልግሎት በጥራትና በጊዜ ማግኘት ይኖርባቸዋል፡፡

            የድሬደዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአስተዳደሩ ካሉ የመንግስት ተቋማት ጋር የ 6ወር የመልካም አስተዳደር ችግሮችን አፈታት በተመለከተ የእቅድ አፈፃጸም ግምገማ አካሄደ ፡፡ በምክክር መድረኩ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ለማት ቢሮ ሀላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ እንደተናገሩት የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ በእቅድ በመመራቱ ተቋማት የሚሰጧቸውን አገልግሎቶች ህዝቡ የሚጠብቀውን አገልግሎት እንዲያገኝ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን…

            Read More