አሸባሪው ህወሓት በሕዝብ ስም ወደ ትግራይ የሚገባውን እህል ለታጣቂዎቹ ብቻ እንደሚያቀርብ ዳግም ተጋለጠ

    አሸባሪው ህወሓት በሕዝብ ስም ወደ ትግራይ ክልል የሚገባውን እህል ለታጣቂዎቹ ብቻ እንደሚያቀርብ ዳግም ተጋልጧል። አሸባሪው ኃይል በሕዝብ ስም ወደ ትግራይ የሚገባውን እህል ችግር ላይ ከሚገኘው ሕዝብ ቀምቶ ለታጣቂዎቹ ብቻ እንደሚያቀርብ የተጋለጠው ከሰሞኑ በመከላከያ ሠራዊት በተደረመሰው ምሽግ ውስጥ ነው። አሸባሪው ህወሓት በምሽጉ ውስጥ የዕርዳታ እህል እና ሌሎች የምግብ አቅርቦቶችን ከዝኖ ለታጣቂዎቹ እንደሚያቀርብ ያረጋገጠ መሆኑን ከመከላከያ ሠራዊት…

    Read More

      #እኛ_እያለን_ኢትዮጵያ_አትፈርስም!!

      #ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!! በድሬዳዋ አስተዳደር የቀበሌ 04 ጽ/ቤትና የገንደ ቆሬ ፖሊስ ጣቢያ በጥምረት ባስተባበሩት የድጋፍ አሰባሰብ በገንዘብና በዓይነት ጠቅላላ ግምቱ ከአንድ ሚሊየን ብር($1,000,000.00) በላይ የሆነ ድጋፍ ማሰባሰብ ተችሏል። ድጋፉን ያደረጉት በቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኙ አስር(10) የመረዳጃ ዕድሮች ሲሆኑ ድጋፉም የተደረገው በገንዘብና በዓይነት ሲሆን:- #በጥሬ ገንዘብ $385,600.00(ሶስት መቶ ያሰማን…

      Read More

        ” በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ መረሃ-ግብር በድሬ ደዋ ከተማ ተጀመረ፡፡

        ሰኔ 23,2014 ዓ.ም የክረምት ወራትን ምክንያት በማድረግ በድሬ ዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ሰፖርት ኮሚሽንና በኢትዮጵያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚንስቴር አማካኝነት የተዘጋጀ የ2014 ዓ.ም የበጎ ፍቃደኝነት መርሃ-ግብር የአረንጓዴ አሻራን በማሳረፍ፣ደም በመለገስና የአቅመደካሞች ቤት በማደስ ተጀመረ፡፡ መርሃ-ግብሩ ተናንት በ22/10/2014 ዓ.ም በሀረር ከተማ የተጀመረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም በድሬደዋ የኢትዮጵያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተከበሩ ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬና የድሬ ዳዋ…

        Read More

        “አርቲስት ነጻነት ሕዝብን እና ሀገርን ያገለገለ ታላቅ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነበር” – ከንቲባ ከድር ጁሀር

        የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተሰቦቹ፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ወዳጆቹ፣ የሥራ ባልደረቦቹ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት ተፈጽሟል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፥በስርዓተቀብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት አርቲስት ነጻነት ሕዝብን እና ሀገርን ያገለገለ ታላቅ የኪነ-ጥበብ…

        Read More

        In ka badan 300 oo arday oo danyar ah ayaa la siiyay deeq agab waxbarasho.

        Xafiiska Haweenka, Caruurta iyo Arimaha Bulshada ee isMaamulka Diridhaba, oo kaashanaya Xarunta Haweenka iyo Dhalinyarada ee Itoobiya ayaa agab waxbarasho gaadhsiiyay ardayda danyarta ah munaasibada sanadka cusub awgeed. Madaxa Xafiiska Haweenka, Caruurta iyo Arrimaha Bulshada ee Maamulka Diridhaba Marwo Xukmiya Maxamad oo ka qayb gashay barnaamijkan ayaa sharaxday in taageero loo fidiyo dadka danyarta ah…

        Read More

          የሃይማኖት አባቶች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

          የሃይማኖት አባቶች የ2013 ዓ∙ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለምዕመናን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የሃይማኖት አባቶቹ የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ በእግዚአብሔርና በሰው ልጅ መካከል የነበረው የጥል ግርግዳ በማፍረስ ሰላም እና ፍቅር የተመሰረተበት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ህዝበ ክርስቲያኑ በዓሉን የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብና ያለውን በማካፈል በአብሮነት እንዲያከብርም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከዚህ አንጻርም ህዝበ ክርስቲያን በኢትዮጵያ አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን ጥረቱን እንዲያጠናክርም…

          Read More

          Imala Badhaadhinaa Biyyattiin Jalqabde Saffisiisuufi Hojiilee Misoomaa Bulchinsatti Jalqabaman Ciminaan Itti Fufsiisuudhaaf Tumsa Qindoomanaa Kan Barbaachisu Ta’uun Ibsame.

          Bulchinsa Dirree Dhawaatti waltajjiin Goolabbii Koonfireensii Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsa Dirree Dhawaa Kan Walakkeessa Waggaa Mataduree “Itiyoophiyaa gara biyya fakkeenyummaatti!’ je’uun qophaawe gaggeeyfameeti jira. Waltajjii kanarratti Gabaasni Raawwii Karoora Hojii Waajjira Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsa Dirree Dhawaa Kan Walakkeessa Jalaqaba Bara 2018 dhihaachuun Marion bal’aan irratti taasifame. Gabaasa dhihaaterratti gaaffiileefi yaadonni hirmaattotarraa dhihaachuun Marion kan…

          Read More