በፌዴራል ደረጃ በሕዝብ የተመረጠውና በአዲስ መልክ የተዋቀረው መንግሥት ይመሠረታል::

    በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በሕዝብ የተመረጠውና እንደገና የተዋቀረው አዲስ መንግሥት ዛሬ በፌዴራል ደረጃ ይመሠረታል። የኢፌዲሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ዛሬ እንደሚካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቋል፡፡ የምክር ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…

    Read More

    በዘንድሮ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ 11 ሺ አባወራዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቧል::

    በድሬዳዋ አስተዳደር በአሰሊሶ ክላስተር ለገዶን ገጠር ቀበሌ “የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን” በሚል የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ መክፈቻ መርሀ ግብር ተካሄደ። በመርሀ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ምክትልና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሻኪር አህመድ ባለፉት አመታት በህዝብ ንቅናቄ በተሰሩ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ከ50 ሺ ሄክታር በላይ መሬትን ማልማት እንደተቻለ፤ እንዲሁም የአፈር ለምነትን…

    Read More

      የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ11ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2ሺ 800 ተማሪዎች አስመረቀ

      የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው የቀሰሙትን እውቀት በመጠቀም ለሀገር እድገትና ብልጽግና እንዲሁም ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንደሚሰሩ ገልፀዋል፡፡        ዩኒቨርሲቲው በ6 ኮሌጆችና በ41 የትምህርት ክፍሎች ተቀብሎ ያሰለጠናቸውን 2ሺ 800 ተማሪዎች ለ11ኛ ጊዜ በድምቀት አስመርቋል፡፡ በዚሁ ስነ ስርአት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በሚኒስቴር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዲሞክራሲ ስረአት ግንባታ መአከል አስተባባሪ የዩኒቨርስቲው የቦርድ ሰብሳቢ አቶ…

      Read More

      በፈረንሳይ ሌጉ ከተማ ከንቲባ ሊዮኒዳስ ሰርጅ የተመራ 11 አባላትን የያዘ ልዑካን ቡድን የድሬዳዋን እና የሌጉ ከተማን እህትማማችነት ለማጠናከር ድሬዳዋ ከተማ ገባ

      ድሬዳዋ እና የፈረንሳይዋ ሌጉ ከተማ እህትማማች ከተሞች ሲሆኑ በትምህርት፣ በጤና እና በሌሎችም ማህበራዊ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት ስምምነት ተፈራርመዋል። ታዲያ ልዑክ ቡድኑ ወደ ድሬዳዋ የመጣበት ዋነኛ ምክንያት እህትማማች ከተማነትን ለማጠናከር እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ሀሳብ አመንጪነት ልዑክ ቡድኑ በድሬዳዋ ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን በመመልከት በተለያዩ ዘርፎች ተሰማርቶ አብሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ለመምከር…

      Read More

        የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች “ተከትለንሃል” በሚል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው::

        ኅዳር 18/2014 (ዋልታ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና አርቲስቶች “ተከትለንሃል” በሚል መሪ ቃል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን በመከተል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች የአገር ሉአላዊነትን ለማስከበር ወደ ጦር ግንባር ለሚዘምቱ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና አርቲስቶች አሸኛኘት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በአሸኛኘት መርሃ ግብሩ ላይ የከተማዋ አስተዳደር አመራሮች፣ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ፣ የኪነ…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የድሬዳዋ አሰተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2015 በጀት አመት እቅድ ገምግሟል::

          በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በተደረገው የግምገማ መድረክ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራሮች እና ደጋፊ ባለሙያዎች የተገኙ ሲሆን እቅዱ በዝርዝር ከቀረበ በኋላ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል። የቢሮው 2015 በጀት አመት እቅድ የአስር እና የአምስት አመቱን እስትራቴጂክ እቅድ እንዲሁም በእስትራቴጅክ ግቦች የተከፋፈለ፣ የ2014 በጀት አመት አፈፃፀም ግምገማ ወቅት ለቢሮው የተሰጡ ግብረ መልሶችን ያማከለ እቅድ መሆኑን የምክር ቤቱ…

          Read More

            የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የልማት ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ።

            ከንቲባዉ ይህን ያሉት ዛሬ በገጠር ቀበሌዎች በተካሄደዉ የልማት ፕሮጀግቶች ምረቃ መረሃግብር ላይ ነዉ የገጠሩን ህብረተሰብ ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያግዙ ከ128 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች በአሰተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና የአከባቢዉ መህበረሰብ በተገኙበት ተመሪቀዋል ። የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፈቲያ አደን እንዲሁም የካቢኔ አባላትን ያካተተው…

            Read More

              Qormaanni Kutaa 8ffaa Mudde 1 irraa jalqabee akka kennamu ibsame

              Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Ministeerri Barnootaa Sagantaa karooraa kan Hanga Mudde 30 tti Naannolee martti Qormaatni Naannoo kan kutaa 8ffaa akka xumuramu bu’uruma kaa’een Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Qormaatni Naannoo kan kutaa 8 ffaa Mudde 1 irraa jalqabee hanga Mudde 3 kennuuf kurfiin xumuramuu Hoogantuun Biiroo Barnootaa Bulchiinsaa Adde Muluukaa Mahamad guyyaa arraa ibsa Gaazexeesitootaaf laataniin ibsan…

              Read More

                የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በዛሬው እለት በቀበሌ 06 የቤት ቁጥር 2456 የሆነውን የአቶ ወንደሰን ሚሊዮን የፈረሰ መኖሪያ ቤት በአዲስ መልክ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሃ- ግብር ተካሄደ፡፡

                በማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ እንደገለፁት በመንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ የሚገኘው የቤት ጥገናና እድሳት መርሃ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ አቅመ ደካማ እንዲሁም አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ተጠቃሚ ለማድረግ በአስተዳደሩ የሚገኙ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀው በዛሬው…

                Read More