ብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል – ከንቲባ ከድር ጁሃር

ብልፅግና ፓርቲ በከተሞች አገልግሎትን በማሻሻልና አካታችነትን በማረጋገጥ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል ሲሉ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። ፓርቲው ያስቀመጠው አቅጣጫ በትክክለኛ አፈጻጸም እየተተገበረ ነው ያሉት ከንቲባው÷ በድሬዳዋ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከመልካም አስተዳደርና ከሪፎርም ስራዎች አንፃር በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል ብለዋል፡፡ በአስተዳደሩ ህብረተሰቡ ባለበት ቦታ ሆኖ በቀላሉ አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያስችል የዲጂታል መሰረተ…

Read More

    በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 5ተኛ አገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡

    በአገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ “የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ሁሉን አቀፍ ለሆነ እድገት፡፡” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄዷል፡፡   በኮንፈረንሱ የመግቢያ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ማሞ እንደተናገሩት እንደዚህ አይነት ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ መካሄድ ልምድ ለመለዋወጥ ዋና ድልድይ ነው ብለዋል፡፡ እንደ ዶ/ር ያሬድ ማሞ ገለፃ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማርና የምርምር ስራዎችን…

    Read More

    #ዜና | በክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ስም በተሰየመው ትምህርት ቤት ላይ ተማሪዎች በዘመናዊ ሳተላይት እና ፕላዝማዎች በመታገዝ ትምህርታቸውን እንዲማሩ እንደሚደረግ ተገለፀ ።

    ከዛሬ ሁለት ወር በፊት በክብር አርቲስት ዶክተር አሊ ቢራ ስም በተሰየመው የገንደ ገበታ አንደኛ እና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት ይቻል ዘንድ የመሰረት ድንጋይ መቀመጡ ይታወሳል ። በትምህርት ቤቱ ላይም የመሰረተ ድንጋይ ከተቀመጠበት እለት አንስቶም ግንባታው በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅ በርካታ ስራዎች ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን በዛሬው እለትም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር…

    Read More

    የቅድስ ገብርኤል የንግስ በዓልን አስመልክቶ የሙስሊም ማህበረሰብ በሳባ ደብረ ሀይል ቅድስ ገብርኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን በመገኘት የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል::

    የቅድስ ገብርኤል የንግስ በዓልን አስመልክቶ የወረዳ2 አስተዳደር የሙስሊሙ እህት ወንድሞች በሳባ ደብረ ሀይል ቅድስ ገብርኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በመገኘት የጽዳት ዘመቻ መርሃ ግብር አካሂደዋል። የቅድስ ገብርኤል የንግስ በዓልን በድምቀት ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲከበር ለማድረግም አስተዳደርሩ በርካታ ስራዎች እየተከናወነ መሆኑን የገለጽት የወረዳ 2 አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አቶ አቤል ምስራቅ በወረዳው ከሚገኙ የጸጥታ አካል እንዲሁም የሙስሊም…

    Read More

     የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በሪፖርቱም በ 2017 በጀት አመት በአስተዳደራችን በገጠርም በከተማም በሀገር ሆነ በአስተዳደራችን ደረጃ የተቀመጠውን ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ እና ባለፍት አመታት የተጀመሩ ስራዎችን ለማጠናከር በርካታ ስራዎች ታቅደው ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል ::

    #DGC | ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም በዚህም መሰረት የአስተዳደሩ መንግስት የማስፈፀም አቅም በማጎልበት የዜጎችን እርካታ ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ተደማሪ ውጤት ሊያመጡ የሚያስችሉ ስራዎች ታቅደው በእቅዳቸው መሰረት የመጀመሪያ ሩብ አመት ስራዎች መከናወናቸውም ተገልፃል ። በመጀመሪያው ሩብ አመት በዋናነት የዝግጅት ምእራፍ ስራዎች እና የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎች በትኩረት እንዲከናወኑ ከማድረግ ባሻገር አበይት ተግባራት መከናወናቸውም ነው በሪፖርቱ…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ሜዳ በብልጽግና ፓርቲ አዘጋጅነት የከተማውን ወጣቶች ያሳተፈ የቁንጅና ውድድር ተካሄደ::

      የቁንጅና ውድድሩ የብልጽግና ፓርቲ የቅስቀሳ ስራ አካል ሲሆን በውድድሩ ተሳታፊ የሆኑ ወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ በቀጣይ አምስት አመት ሊሰራቸው ያሰባቸውን እቅዶች በተመለከተ ወጣቶች በተረዱት አግባብ የፈጠራ ክህሎታቸውን ተጠቅመው ጥበባዊ ውበትን በተላበሰ መልኩ ለታዳሚ አቅርበዋል፡፡ በውድድሩ ተሳታፊ የሆኑት ወጣቶች በተላያዩ ክበባት ተሳታፊ የሆኑና በፍቃደኝነት በውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን የፈቀዱ ወጣቶች በውድድሩ መሳተፋቸውን የድሬደዋ ብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት…

      Read More

        Duula Misooma Faana Magariisaa milkeessuun Hidha Haaromsaa deegaraa Guddina Biyya keenyaaf hunduu cimsee akka tumsuu akka qabu ibsame.

        Sagantaa jalqabsiis kurfii Biqiltuu kum 500,000 Guyyaa tokkotti dhaabuu kan Paarkii Indastiriitti geggeefame irratti Itti-Aanaa Kantiibaa Waajjira Abbaa Taayitaa Itti-Aanaa Kantiibaa Bulchiinsaa fi Hooganaan Biiroo Daldala, Indastirii fi Invastimantii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar haasawa taasisaniin Duula Misooma Faana Magariisaa milkeessuun Hidha Haaromsaa deegaraa Guddina Biyya keenyaaf hunduu cimsee akka tumsuu akka qabu ibsan.

        Read More

          የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ በተገኙበት ተገምግሟል።

          የሪፎርም ስራዎች ሳምንታዊ የሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም የቀረበ ሲሆን በሪፓርቱም የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ መዋቅራዊ አደረጃጀትን ወደ ቀበሌ ለማውረድ የተዘጋጀ ሰነድ ፣ የህግ ማእቀፎችን ከመለየትና ከማደራጀት፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ከመተግበር አንፃር: የስራ ቦታን ምቹ ከማድረግና ካይዘን በቢሮ ከመተግበር አኳያ፣ የፋይል ማኔጅመንትና ገቢን ከመሠብሠብ አንጻር እንዲሁም ከቴክኖሎጂ ልማት አኳያ የተሠሩ ዝርዝር ስራዎች ተካተዋል። እንዲሁም ለረጅም…

          Read More

          Ku-xigeenka Duqa Magaalada Dire Dhabe oo Ka Hadlay Xoojinta Ganacsiga, Warshadaha, Maalgashiga iyo Dalxiiska.

          Ku-xigeenka Duqa Magaalada Dire Dhabe ahna Madaxa Xafiiska Ganacsiga, Maalgashiga iyo Warshadaha, Mudane Xarbi Buux, ayaa sheegay in maamulku sii wadi doono xoojinta hawlaha ganacsiga, warshadaha, maalgashiga iyo dalxiiska si loo dardargeliyo horumarka magaalada. Isagoo ka hadlayay tababar la xiriira hirgelinta qorshaha 100-ka maalmood ah, Ra’iisul Wasaare Dr. Abiy Ahmed ayaa sheegay in qorshahan lagu…

          Read More