በድሬዳዋ 1222 ልዩ ባህሪ ያላቸው ንብረቶች ልየታ ፣ በጂአይኤስ ካርታ ማስፈርና ግመታን የያዘ ሰነድ ርክክብ ተካሄደ።
የፌደራል የከተማና መሰረተ ልማት ሚንስቴር የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕላን ጽህፈት ቤት ለአንድ ዓመት ሲያስጠናው የነበረው ልዩ ባህሪ ያላቸው ንብረቶች ልየታ ፣ በጂአይኤስ ካርታ ማስፈርና ግመታ የያዘውን ጥናት ሰነድ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒሰቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ለድሬዳ አስተዳደር ከንቲባ ከዲር ጁሀር ዛሬ በ ኒው ብሎሶም ሆቴል በተከሄደ ስነስርዓት አስረክበዋል ፡፡ ከንቲባ ከዲር ጁሀር በርክክብ ስነስርዓቱ…


