በድሬዳዋ በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰቱትን ግጭቶች ለመፍታት በተለያዩ ደረጃ የሚገኙ አካላትን ማወያየት በአስተዳደሩ እየተካሄደ ነው
በዛሬው እለትም በመንግስት ተቋማት የሚገኙ የስድቱ ፓርቲዎች አባላት የአስተዳደሩ ከንቲባ ኢብራሂም ኡስማን ፣የኢ.ህ.አ.ድ.ግ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሽመልስ ከበደ ና ሶ.ዴ.ፓ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልሰላም አህመድ እንዲሁም የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም በአስተዳደሩ በተወሰኑ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶች የብሄር ግጭት በማስመሰል የራሳቸውን ጥቅምና ፍላጎት ለማሳካት የሚሯሯጡ ግለሰቦችና አመራሮች የሚያደርጉት መሆኑ በውይይቱ የተነሳ ሲሆን ይህንን ከስር…


