ኢትዮጵያና ጂቡቲ በጂኦፖለቲካል ጉዳዮች እና የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ::

ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ውይይታቸውም በጂኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ ትብብራችንን በተለይም በንግድ፣ ሎጂስቲክስ እና የልማት ሥራዎች በምናጠናክርበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጽ አስፍረዋል። ይኽም ለሰላም እና መረጋጋት፣ የኢኮኖሚ ትስስር እና የጋራ ብልፅግና ያለንን…

Read More

    ‹‹የኢድ-አልፈጥር በዓል በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር›› የሐይማኖት አባቶች

    የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በጋራ በመሆን በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የኢድ-አልፈጥር የዋዜማ በዓል ስነ-ስርዓት ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተከብሯል፡፡   በስነ ስርዓቱ የተሳተፉ የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት የኢድ-አልፈጥር በዓልን ስናከብር በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር ብለዋል፡፡ የድሬዳዋ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሱልጣን አልዬ የአስተዳደሩን ምክትል ከንቲባ በመወከል ባስተላለፉት መልእክት…

    Read More

      Kulan ay soo diyaarisay wasaarada nabada oo ay kasoo qayb galeen madaxda sar sare ee shanta deegaan ee bariga dalka ayaa ka qabsoomay ismaamulkan diri dhabe.

      Kulankan oo lagaga wada xaajoonaayay amaanka bariga dalka ayaa waxaa warbixin kasoo jeediyay abaan duulaha ciidanka qaranka waxdooda bariga dalka mudane mejer janaral sawdhu balay ayaa sheegay in ay guud ahaan jiraan hawlo lagu xasilinaayo amaanka deegaanada bariga dalka oo ay meelihi ugu badnaa ee ay ka socdeen dagaalada qoomiyadaha isla daga iyo waliba dagaalo…

      Read More

      Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Hojiilee Roga Nageenyaatiin Waggoota Dabran Hojjatamaniin Jijjiiramni Guddaan Muullachuu Kantiibaan bulchiinsa Dirree Dhawaa kabajamoo obbo Kadiir Juhaar ibsa gaazixeeysummaa laataniin beeysisan.

      Kallattii paartiin badhaadhinaa Sadarkaa biyyooleeysaatti ”wa’adaa hanga Aadaa” jechuun hojiilee hawaasaaf hojjachuuf wa’ada seename qabatamaan dhugoomsuudhaaf kaayameen bulchiinsa Dirree Dhawaattiis hoggansi jijjiiramaa akkuma gama hojiitti galeen dhimmoota dursa kennee irratti xiyyeeffachuun hojjate keeysaa dhimmi nageenyaa hawaasaa mirkaneeysuu isa tokko ture. Dhimma kana ilaalchisuun ibsa kan laatan kantiibaan bulchiinsa Dirree Dhawaa kabajamoo obbo Kadiir Juhaar hojiilee…

      Read More

        ለውጡ ያመጣውን ውጤት ወጣቱ ሊረዳ ይገባል

        ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሀገራችን አጓጊ፣ተስፋ ሰጪ እና አስደማሚ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ውጤቶች የተመዘገቡበት የለውጥ ጉዞ ላይ ትገኛለች፡፡ መንግሥትና ገዥው ፓርቲ የሕዝቡን ጥያቄ በዘለቄታዊ መንገድ ለመመለስ በቅርቡ ባደረጉት ጥልቅ ተሃድሶ ተከታታይ የሆነ ሥር ነቀል ፖለቲካዊ የማሻሻያ እርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል፡፡  መንግሥት በርካታ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን፣ ጋዜጠኞችንና የፖለቲካ አክቲቪስቶችን ከእስር ፈትቷል፡፡ በአገር ውስጥ ካሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሲቪክ…

        Read More

          የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ የቁጥጥርና ኢኒስፔክሽን ኮሚሽን ለአባላቱ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ሰጠ ::

          በግንዛቤ ማዳበሪያ መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የኮሚሽኑ አባላት በተመረጡበት አካባቢ እንዴት ስራዎችን መስራት እንዳለባቸው በቂ ግንዛቤ በመያዝ ወደ ስራ ለመግባትና ያሉትን ክፍተቶች ለመዝጋት ስልጠናው ያግዛል ብለዋል። በመድረኩ የቀረቡ 3 አጀንዳዎች የብልጽግና ፓርቲ ቁጥጥርና ኢኒስፔክሽን የውስጥ አሰራር እና የስራ አፈጻጸም ክትትል መመሪያ፣ በኮሚሽኑ እቅድ እና በሪፖርት ማድረጊያ ቅጽ ዙሪያ በአስተዳደሩ ለሚገኙ…

          Read More

            ያለ እድሜ ጋብቻን፣ የሴት ልጅ ግርዛትን እና ሌሎች ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቆም የተዘጋጀውን ፍኖተ ካርታ (Road Map) ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለማስጨበጥ እና የመግባቢያ ሰነድ ለመፈራረም የተዘጋጀ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የአስተዳደሩ ከፍተኛ የፓርቲ አመራሮች፣ የምክር ቤት አመራሮች እና የካቢኔ አባላት ተገኝተዋል።

            Read More

              በድሬዳዋ አስተዳደር በጎዳና ተዳዳሪና አካል ጉዳተኛ ህፃናት ዙሪያ ለመስራት የሚያስችል ፕሮጀክት በዛሬው እለት በይፋ ተጀመረ ።

              ኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደር ፕሮግራም መንግስታዊ ያልሆነ አለም አቀፋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በሀገራችን ኢትዮጲያ ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት ያጡ ህፃናትን አሰባስቦ ከለላ በመስጠት ራሳቸውን ችለው ሀገራቸውን እንዲያገለግሉ የሚያደርግና የቤተሰብ ማጠናከሪያ ፕሮግራሞችን በመቅረፅ ለቤተሰብና ለማህበረሰብ ተቋማት ድጋፍ በመስጠት ቤተሰብ እንዲጠናከርና ልጆች የመብቶቻቸው ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ የሚሰራ ተቋም ነው ። ኤስ ኦ ኤስ በድሬዳዋ አስተዳደር ከማርች…

              Read More