RW Abiy:dhaqaalaha Itoobiya Waxa Sannadkii Hore Ku Kordhay Boqolkiiba 6.1.

    Ra’iisal wasaare Abiy Axmed ayaa daaha ka qaaday in dalkan Itoobiya uu sameeyay koboc dakhli dhaqaale oo lagu qiyaasay 6.1 boqolkiiba , intii lagu jiray sanad miisaaniyadeedkii ugu dambeeyay. Ra’iisal wasaaraha oo ka jawaabayay su’aalaha xubnaha baarlamaanka sanadkii 6-aad kalfadhigiisii kowaad ee aan caadiga ahayn ee Golaha Wakiilada ,waxa uu xusay in dalku soo xarayn…

    Read More

    “የጋራ ዲጂታል ነጋችንን ለማሳደግ በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነን” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ “የጋራ ዲጂታል ነጋችንን ለማሳደግ ኢትዮጵያ በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ናት” ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በናይሮቢ፣ ኬንያ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጠናዊ የእሴት ሰንሰለት መጎልበት በመጠቀም ለዘላቂ እና አካታች እድገት ማዋል” በሚል ጭብጥ በተካሄደው 24ኛው የCOMESA መሪዎች ጉባኤ ላይ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የአፍሪካን የኢኮኖሚ ታሪክ የመቀየር ልዩ ዕድል እንዳቀረበ አፅንኦት ሰጥተው ማንሣታቸውን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው…

    Read More

      ወጣቱ በምክኒያት ሊደግፍ በምክኒያት ሊቃወምና ሊያወግዝ ይገባል

      በዓለማችን ያሉ ምሁራን አሁን የምንገኝበት ዘመን የመረጃ ዘመን እንደሆነ ይስማሙበታል፡፡ በእርግጥም እጅግ በዘመኑና ከዚህ በፊት ባልነበሩ የቴክኒዮሎጂ ውጤቶች በመታገዝ  መረጃዎች ሊገመት በማይችል ፍጥነት ከዓለማችን አንደኛው ጫፍ ወደ ሌላኛው ጫፍ እየደረሱ ነው፡፡ በዚህም ሳቢያ በጣም ግዙፍና ሰፊ የሆነችው ዓለማችን ወደ አንድ መንደር ተቀይራለች፡፡ መረጃ ትልቅ ሀብት መሆኑን ዓለም በተግባር አስኪመለከት ድረስ መረጃዎች ከምንጊዜውም በላይ የኑሮ ዘይቤያችንን…

      Read More

        በጀመርነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል። ዛሬ ጠዋት በኦሮሚያ ክልል የዱግዳ እና የቦራ ወረዳዎች የስንዴ ኩታ ገጠም እርሻ የተመለከትነው ክንውን እጅግ ተስፋ የሚሰጥ ነው። የምሥራቅ ሸዋ ዞን ብቻ እንኳ 7 ሚልየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ዐቅዷል። ግብርናን ማዘመን የላቀ ውጤት ያስገኛል! ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

        Read More

        ቃልን በተግባር ለኢትዮጲያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የግማሽ ምርጫ ዘመን አፈፃፀም ለመገምገም እና ለቀሪ የምርጫ ዘመን ቀጣይ አቅጣጫዎችን በጋራ ለማስቀመጥ ይቻል ዘንድ በአሁን ሰአት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ይገኛል።

        የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በኮንፍረንሱ ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የሚያደርስም ይሆናል ።

        Read More

        “መሰራት የነበረበት የዛሬ 50 እና 60 ዓመት ነበር፤ አሁን ስለዘገየን አንቆጭም። ነገር ግን ይንን ስለሰራን ደግሞ አንረካም፣ ሩጫችን ገና ብዙ እንደሆነ፣ አፋር ገና እንዳልተነካ አስበን ይህንን መነሻ፣ ይህንን ጅማሮ ይበልጥ በማላቅ ለማስቀጠል እንተጋለን።”

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

        Read More

          በድሬዳዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ።

          የኢፌድሪ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ በተገኙበት የተካሄደውን የውይይት መድረክ ከንቲባ አህመድ ቡህ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ አስጀምረዋል ። በድሬዳዋ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ጋር በተደረገው በዚህ የጋራ የውይይት መድረክ ዶ/ር አብረሃም በላይ የብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራምንና አጠቃላይ የትግል ስልቱን አስመልክቶ ገለፃ አድርገዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና በብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም ላይ ያተኮሩ…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተዳደር የበልግ ወቅት የዝናብ ሁኔታ ሊያስከትል የሚችለውን አሉታዊ ተፅዕኖ ለመቀነስ የተሰጠ ቅድመ ማስጠንቀቂያ::

            ድሬዳዋ 2 የዝናብ ወቅቶች፣ ማለትም ከመጋቢት አጋማሽ እስከ ግንቦት መጨረሻ የሚኖረው (የበልግ የዝናብ ወቅት) እና ከሀምሌ መጀመሪያ እስከ መስከረም አጋማሽ የሚኖረው (የክረምት የዝናብ ወቅት) እንዳሏት ይታወቃል:: በየወቅቶቹ በአስተዳደሩና በአጎራባች የኦሮሚያ ወረዳዎች በሚዘንበው ዝናብና በሚፈጠረው ደራሽ ጎርፍ ሳቢያ፣ በተለያዩ ጊዜያት በሰዎች ላይ የሞት፣ በንብረት ላይ ውድመት፣ እንዲሁም በእለት ተእለት የህብረተሰቡ የአኗኗር ሂደት ላይ ጉዳት ሲያስከትል ቆይቷል::…

            Read More

              Content Cómo Obtener Su Bono 1xbet Para Brasil Código Promocional 1xbet Hoy ¿qué Casino Online Paga Mejor? Código Promocional 1xbet Casino ¿1xbet Tiene Una Aplicación? Código De Bono De Bienvenida De 1xbet Casino Tragamonedas Y Máquinas Tragamonedas 1xbet Contactos Email Para Argentina: Carrera De Galgos Apuestas Virtuales 💵 ¿cuál Es El Mejor Descuento Disponible Ahora…

              Read More