The 2nd National Cyber ​​Security Month is being celebrated in Ethiopia

    The 2nd National Cyber ​​Security Month, which began on October 11, is being celebrated at INSA Headquarters with the theme “Joint Responsibility for Cyber ​​Security, Beware, and Be careful”. Yesterday, the event was being held to provide training to leaders and professionals from communication, media, police commissions and universities from the federal states and city…

    Read More

      የ2013 የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ሀገር አቀፍ በሄራዊ ፈተና ያለምንም የጸጥታ ችግር እየተከናወነ እንዳለ የድሬዳዋ አስተዳደር ከቲንቲባ ከዲር ጁሐር አስታወቁ

      በድሬዳዋ አስተዳደር የ2013 የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ማዕከላትን ከድሬዳዋ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍና ከአስተዳደሩ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ ጋር ተዘዋውረው ከጎበኙ በኋላ በሰጡት መግለጫ ምንም እነኳ በጦርነት ውስጥ ብንገኝም ባለፈው ዓመት በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክኒያት ማድረግ ያልቻልነውን የ12ኘ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ያለምንም የጸጥታ ችግር በሁሉም መዕከላት እየተከናወነ እንዳለ መመልከታቸውን…

      Read More

        A handover ceremony was held today for 950 displaced families

        The Bureau of Land Development and Management has today held a lottery to hand over the land due to individuals who have been living in Dire Dawa for many years for the development of the government. During the handover ceremony, the head of the administration’s land development and management bureau, GebeyehuTilahun, said that the draw…

        Read More

        ውጊያን የሚያስቀር አየር ወለድ፦ የኢትዮጵያ አዲሱ የጥንካሬ መገለጫ::

        የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛው የምስረታ በዓል ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የሀገሪቱ የመከላከያ አቅም ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገሩን አብስረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው ወቅት እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ አሁን ላይ የገነባችው ልዩ ኃይል ተራ ተዋጊ ብቻ ሳይሆን፣ ውጊያን የሚያስቀር እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም ውጊያን በአጭር የሚቀጭ ብቃት ያለው ነው። እነዚህ ባለሁለት…

        Read More

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላው ዓለም የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን ለሚያከብሩ በሙሉ፣ ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ እና የዓለም ቤተሰብ መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።

        Read More

        Koolleejjiin Olbiraayit Intarnaashinaal Kaampaasii Dirree Dhawaa Barattoota barnoota leenjii Teeknikaa fi Ogummaa garagaraan Barsiisaa ture Eebbisiise

        Koolleejjichi Barattoota Muummeewwan Barnootaa sagantaa Idilee fi galgalaatiin Barsiisaa Ture 120 gulantaa Dippiloomaatin yeroo Jalqabaatiif Eebbisiisee jira. Sagantaa Eebbaa kanarratti argamuun Haasawa kan taasisan itti gaafatamaan Waajjira Kantibaa fi dhimmoota kaabinee obbo Gabayyoo Xilaahun kolleejjileen haala baruu fi Barsiisuutiin gamatti qo’annoo qorannoo Gochuun rakkoolee Hawaasaa fi biyyaa furuu keessatti qooda olaanaa qabaachuu eeranii kolleejjiin Olbiraayit…

        Read More

          የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተቋቋመው የድጋፍ አድራጊ ኮሚቴ ወደ ስራ መግባቱን አሳወቀ

          በትላንትናው እለት የተቋቋመው የአስተዳደሩ የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሱልጣን አልዪ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት በአለም የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች ዜጎች እንዳይጎዱ ሁሉም ዜጋ ከአስተዳደሩ ጎን በመሆን የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሰብሳቢው ከዚህ ጋር በማያያዝ በአስተዳደሩ በጎ አድራጊዎች በገንዘብ ድጋፍ ለሚያደርጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው 1000327404494 የባንክ ቁጥር እንዲሁም የአይነት ድጋፍ…

          Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በምስራቅ ኢትዮጵያ ጠንካራ ተቋማትን ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

          ኮሌጁ ይህን ያስታወቀው በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን ጋብዘው የልምድ ልውውጥና ጉብኝት በተደረገበት ጊዜ ነው ፡፡ የምስራቅ ኢትዮጵያ የልህቀት ማዕከል የመሆን ራዕይን ሰንቆ የተነሳው ኮሌጅ ብቻውን ተጉዞ የትም እንደማይደረስ በመረዳት በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ የቴክኒክ ሙያ ተቋማት ያለበቸውን ክፍተት የለየና የቀጣይ አቅጣጫን የቀየሰ ምክክርና ጉብኝት ማድረጋቸውን ተገልጿል ፡፡ ከኢንደስትሪ ትስስር በተመለከተ ኮሌጆች የኢንደስትሪዎችን በር ማንኳኳጥ…

          Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የአስተዳደሩ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሰብዓዊ ተልዕኮ እንዲሳካ ላበረከቱት የላቀ አበርክቶ ዕውቅና ተሰጣቸው።

          የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሐር አስተዳደሩ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሰብዓዊ ተልዕኮ እንዲሳካ ላበረከቱት የላቀ አበርክቶ ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አበራ ቶላ ለድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከማህበሩ የበላይ ጠባቂ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የተበረከተና አስተዳደሩ ለድሬዳዋ የቀይ መስቀል ላደረገው ድጋፍ የተዘጋጀውን እውቅና ማረጋገጫ አስረክበዋል ። የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሀር ማህበሩ ለሰጣቸው…

          Read More