መስከረም 9/ 2015ዓ.ም በዛሬው እለት በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ተቋማት የ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመንን ማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የትምህርት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ በእመቤታችን ጀምሮ ሳቢያን ቁ.2 ት/ቤት እንዲሁም በምስለ እናት ት/ቤት የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ፣ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ እንዲሁም የማህበራዊ ዘርፍ የከንቲባው አማካሪ አቶ ዑመር አህመድ በጋራ በመሆን በት/ቤቶች የአጀማመር ሂደቱን በመስክ ምልከታ የተደረገበት ነበር፡፡ በ2015 ዓመት የትምህርት ዘመን 6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፣የ8ኛ…


