Kitaabni Asoosamaa Bishaan Gubatee eebbifame

    Kitaabni asoosama Bishaan Gubatee kan Gaazexeessaa Mahaamaad Siraajiiin barreeffame Finfinnee, Galma Giddugala Aadaa Oromootti har’a eebbifameera. Eebba kitaabichaarrattis hoggantoonni hojii mootummaa, namoonni bebbeekamoo fi keessummoonni biroon argamaniiru. Barreessaan kitaabichaa Gaazexeessaa Mahaamaad Siraaj, qabiyyeen kitaabichaa seenaa Oromoo, duudhaa fi loqodaa Naannoo Oromiyaa godinaalee garaagaraa dhaloota barsiisuuf gahee guddaa qaba jedheera. Hiika moggaasa maqaa namootaa godinaalee Oromiyaa…

    Read More

    በድሬዳዋ አስተዳደር የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እና የ 5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ አፈፃፀም ያለበት ደረጃ ተገመገመ::

    በድሬዳዋ አስተዳደር የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዲሁም ደግሞ የ 5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ ምዝገባ እየተካሄደ ሲሆን እነዚህም ምዝገባዎች ያሉባቸው ደረጃ በዛሬው ተገምግሟል ። ከዲጂታል መታወቂያ ጋር ተያይዞ በድሬዳዋ አስተዳደር ያለው አፈፃፀም ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን በቀጣይ 5 ወራት 133 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ማስመዝገብ እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ…

    Read More

      የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ድህረ-ገፅ ማብሰሪያና የምርጫ ቅስቀሳ ግብአቶች ማስተዋወቂያ መርሀ-ግብር አካሄደ ።

      የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ በስድስተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የሚወዳደርበትን አርማና ለምርጫው ያዘጋጃቸውን ቁሳቁሶችን ትላንት ማምሻውን ለአባላቱና ለደጋፊዎቹ አስተዋውቋል፡፡ በእለቱም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ መብራቴ ገብረየስ ፓርቲው በዚህ ምርጫ በህዝቦች ይሁንታን አግኝቶ ዴሞክራሲያዊ መንግስት ለመመስረት እየተንቀሳቀሰ እንደሆና ለሌሎች ተፎካካሪ ፓርቲዎች በተሻለ አማራጭ በማቅረብ ተቀባይ ለመሆን እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም…

      Read More

        ‹‹የኢድ-አልፈጥር በዓል በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር›› የሐይማኖት አባቶች

        የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በጋራ በመሆን በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የኢድ-አልፈጥር የዋዜማ በዓል ስነ-ስርዓት ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተከብሯል፡፡   በስነ ስርዓቱ የተሳተፉ የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት የኢድ-አልፈጥር በዓልን ስናከብር በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር ብለዋል፡፡ የድሬዳዋ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሱልጣን አልዬ የአስተዳደሩን ምክትል ከንቲባ በመወከል ባስተላለፉት መልእክት…

        Read More

        የ2018 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫዎች

        ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ባደረጉት ንግግር የ2018 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫዎችን በዝርዝር አስቀምጠዋል። እነዚህም፦ አድኛ፥ ከሥርዓት መለዋወጥ ጋር የማይናዱ ነፃ፣ ገለልተኛ እና ሕዝባዊ ብሔራዊ ተቋማት ለመፍጠር መንግሥት ፅኑ መሠረት በመጣል ላይ ይገኛል ብለዋል። በተያዘው የበጀት ዓመትም አንድነታችንን እና ሰላማችንን በማይናወጥ ደረጃ ላይ ለማድረስ መንግሥት በተቋማት ግንባታ…

        Read More

        ሀገራት ለብዝኀ ሕይወት እና ለአካባቢ ጥበቃ ትኩረት በመስጠት የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አለባቸው፡- አንቶኒዮ ጉተሬዝ

        የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ በበይነ መረብ ለታዳሚዎች ባስተላለፉት መልዕለክት፤ ሀገራት ለብዝኀ ሕይወት እና ለአካባቢ ጥበቃ ትኩረት በመስጠት የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አለባቸው ብለዋል። ኢትዮጵያ እና ጣሊያን ከተመድ ጋር በመተባበር 2ኛውን የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በጋራ በማዘጋጀታቸው ዋና ጸሐፊው አመስግነዋል፡፡ ሀገራት በመደበኛ በጀታቸው ውስጥ ለአካባቢ ጥበቃ እና የብዝኀ ሕይወት…

        Read More

        የፖለቲካ ፓርቲዎች ሃሳቦቻቸውን ለህዝብ ተደራሽ የሚያደርጉበት ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል

        በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሃሳቦቻቸውን ለህዝብ ተደራሽ የሚያደርጉበት ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የድሬዳዋ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት አስታወቀ። ፓርቲዎች የፖሊሲ ሀሳቦቻቸውን ለህዝብ ተደራሽ በማድረግ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ፣ አሳታፊና ሰላማዊ እንዲሆን የድርሻውን እየተወጣ መሆኑንም ገልጿል። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጣሂር ሮብሌ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ዘንድሮ በሚካሄደው 7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለተካ ፓርቲዎች የድርጅቱን የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ጣቢያዎች ተጠቅመው አማራጭ…

        Read More

        “የኮሚዩኒኬሽን እና ሚዲያ ተቋማት የዲጂታል ዘመንን የሚመጥን ስራ ለመስራት ቅንጅታዊ አሰራርን ማሳደግ ይጠበቅባቸዋል፦” የድሬዳዋ የኮሚዩኒኬሽን ባለሞያዎች

        የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለህዝብ ግንኙነትና የኮሚዩኒኬሽን ባለሞያዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን ተግባቦት ላይ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ። በዚህም የስልጠናው ተሳታፊዎች ያለንበትን የዲጂታል ዘመን የሚመጥን ስራዎችን ሰርተን በምን መልኩ ለማህበረሰቡ ማቅረብ እንዳለብን ከስልጠናው እውቀቶችን ጨብጠናል በማለት የተናገሩ ሲሆን፤ የኮሚዩኒኬሽን እና ሚዲያ ተቋማት የዲጂታል ዘመንን የሚመጥን ስራ ለመስራት ቅንጅታዊ አሰራርን ማሳደግ እንደሚገባቸውም…

        Read More

          የህብረተሰቡን ችግር ሊቀርፉ የሚችሉ የህዝብ ጥያቄ የሆኑ የልማት ስራዎችን በመንግስት በግል ድርጅቶች እና በህዝብ ትብብር ለመመለስ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለፀ ::

          በ 01ቀበሌና በገንደ ሪጌ ገጠር ቀበሌ በፓየኔር ሲሚንቶ ፋብሪካ በድሬዳዋ አስተዳደር ህብረተሰብ ተሳትፎ እና ልማት ኤጀንሲ እንዲሁም በፌደራሉ የማእድንና ነዳጅ ሚንስትር የጋራ ትብብር የተከናወኑና ለመከናወን በእቅድ የተያዙ የልማት ስራዎች ምርቃና ጉብኝት ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የማእድንና ነዳጅ ሚንስትር ሚንስቴር ዲኤታ ወ/ሮ ስመኝ ውቤ ሚንስትር መስሪያቤቱ ዘርፉ ለአገር ኢኮኖሚ የሚኖረውን ሚና በማሳደግ ተልዕኮውን ለመወጣት በሚያስችለው መልኩ በአዲስ…

          Read More