ሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ
የድሬዳዋ አስተዳደር አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሸን ሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ለመሸፈን በሚስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ለከፍተኛ አመራር ለሚዲያ ባለሞያዎች እና ለዘርፉ ሙያተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ። ስልጠናው በዋናነት ተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን ለመከላከልና መልሶ ለማቋቀም የሚያስችሉ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት በራስ አቅም ለመሸፈን ዓላማ ያደረገ ነው ። የድሬዳዋ አስተዳደር አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሸን ኮሚሸነር ሱሌማን…


