የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ በድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር የተመራውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎችን በጽ/ቤታቸው የተቀብሉ ሲሆን ፥ አስተዳደሩ በክልሉ በተከሰተው ድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ላደረገው የገንዘብ ድጋፍ በአሁኑ ወቅት…


