በድሬዳዋ አስተዳደር ‎በዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ከ5ሺ በላይ ሄክታር መሬት ማልማት ተችሏል::

በአስተዳደሩ”‎የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ለግብርና ስኬት” በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የነበረው የ2018 የተፋሰስ ልማት የመዝጊያ እና የእውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል። ‎በመርሃግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጅሀር፤ ‎አስተዳደሩ ለተፋሰስ ልማት ስራ ትኩረት በመስጠት ተፈጥሮን ወደነበረበት ለመመለስ ባከናወነው ተግባር ውጤት ማስመዝገቡንም ተናግረዋል። የተፋሰስ ልማት ‎ስራዎች ሀገሪቱ የጀመረችውን ከተረጅነት የማላቀቅና ምርትና ምርታማነትን…

Read More

ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል። በዚህም በስራ ላይ ያሉትን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለመተካት በተካሄደው ምርጫ የጅቡቲው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ 33 ድምፅ በማግኘት ምርጫውን አሸንፈዋል። በ7 ዙር በተካሄደው ምርጫ እጩ…

Read More

Koonfiraansiin Goolabbii Waliigalaa kan Paartii Badhaadhina Dirree Dhawaa geggeefamaati jira.

Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Koonfiraansiin Goolabbii Waliigala walakkaa bara Filannoo kan Paartii Badhaadhina “Wa’adaa Gochaan Badhaadhina Itoophiyaaf” mats duree jedhuun geggeefamaati jira. munaasabad ballaadhan oo laguso bandhigayo waxqabadka labo sano iyo badhkii laso dhaafay (2.5) ee intaa xisbiga barwaqo lanteda diri dhabe talada hayo doorashadi kadib ayaa kasocota madasha kulamada ee xarunta dhalinyarada iyo ciyaraha ee…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር 13ኛው የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

“ዲጂታላይዜሽንና ፈጠራ ለጠንካራ የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል 13ኛው የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ በድሬዳዋ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ጉባኤው በድሬዳዋ በመካሄዱ የተሰማቸውን ደስታ በመግለፅ፤ ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለአስተዳደሩ ብሎም እንደ ሀገር የተጣለበትን የማህበረሰብ…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ እና የተቋማት ግንባታ…

በ2010 ዓ.ም እውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የመጣው መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት የተቋማት ግንባታን ለሀገረ መንግሥት ግንባታው ምሰሶ በማድረግ ባለፉት ስምንት ዓመታት አመርቂ ስራዎችን አከናውኗል። በተለይም የፀጥታ እና የዴሞክራሲ ተቋማት ሪፎርም ለዚህ ትልቅ ማሳያ ሲሆኑ÷ በዚህም ከለውጡ ወዲህ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ሪፎርም ኢትዮጵያ ታፍራ እና ተከብራ እንድትኖር የሚያስችል መሰረት ጥሏል። ተቋማቱ በአመራርና…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር ተቋማት ፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓቱ መርሀ-ግብር ቀጥሎ የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በቀረበው ሪፖርት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ አማካኝነት ግምገማና ውይይት እየተካሄደበት ይገኛል።

በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ

Read More

    የበጀት አመቱ የትኩረት አቅጣጫዎች በተመለከተ:- የ2015 በጀት አመት የትኩረት አቅጣጫዎች

    1. ብድር መቀነስ 2. የበጀት ጉድለት መቀነስ 3. ያለንን ሀብት በቁጠባ መጠቀም 4. የዋጋ ንረትን ማረጋጋት ነው ባለፉት ሁለት ሶስት አመታት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ባይሰራ ኑሮ ከአሁኑ የባሰ ችግር ያጋጥመን ነበር። አሁንም ይህንን ለመቆጣጠር እየስራን ነው። የመጀመርያው ጥብቅ የገንዘብ አስተዳደር መጠቀም ነው። ሁለተኛው ምርታማነትን ማሳደግ ነው። በግብርና የጀመርነውን አስደማሚ ስራ ማስቀጠል ነው። ሌላው ፕሮጀክቶችን በጊዜ…

    Read More

      የጤና መድህን ያለውን ጠቀሜታ ህብረተሰባችን በሚገባዉ ልክ አዉቆ እንዲጠቀም ለማስቻል እነደሚሰሩ ገለፁ፡፡

      የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ከድሬደዋ አስተዳደር ጤና መድህን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ለሚድያና የኮሚኒኬሽን ባለሞያዎች የመህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህንን አሰመልከቶ በሀረር ከተማ በተሰጠው ስልጠና ላይ አስተያየት የሰጡ ተሳታፊዎች ከስልጠናው የጤና መድህን በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ለመረዳት መቻላቸዉን ገልፀው ይህን ጠቀሜታዎች ህብረተሰባችን በሚገባዉ ልክ አዉቆ እንዲጠቀም ለማስቻል በሞያቸው ትኩረት ሰጥተው እነደሚሰሩ ገለፁ፡፡ የጤና መድህን ምንነት ፣…

      Read More

      IsMaamulka Diridhaba, ayaa qabtay xaflad lagu aqoonsanayo laguna mahadcelinayo cidi gacan ka gaysatay hawlaha adeegga samafalka ee bilihi xagaga.

      Barnaamijka Aqoonsiga iyo Mahadcelinta Adeegga hawlaha samafalka ee xagaga sannadka 2018,ayaa waxaa soo qabanqaabiyay komishiinka Dhalinyarada iyo Ciyaaraha ee ismamulka diridhaba. Waxana furitaanka xaflada, ka hadlay Duqa Magaalada Diridhaba, Mudane Khadir juhar,ayaa wuxuu uga mahadceliyay dhalinyarada kaalinta wanaagsan ee ay ka qaateen barwaaqada dhaqan dhaqaale iyo siyaasadeed ee dalka,waxa kalo uu sheegay in adeegyada ku…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር ከኒትባ የተመራ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፖትርያርክ ጎበኙ።

        በክቡር ከንቲባ የተመራው የድሬደዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፖትርያርክ በመገኘት በፀጥታ አካላት እና አመራሩ እየተጠናከረ የመጣውን መልካም ግንኑኝነት ለማጠናከር የጋራ መድረክ አካሄዱ። ልዑካኑ በቤተክርስቲያኒቱ እየተካሄዱ ያሉትን የልማት ስራዎችም ለመጎብኘ ችለዋል። ይህ የምክክር መድረክ በከተማ መስተዳደር ደረጃ በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የተገለፀ ሲሆን ብፁዕታቸውም ለከተማ አስተዳደሩ አመራር እና…

        Read More