#ስንተጋገዝ ሸክማችን ይቀልላል፤ ስንደጋገፍ የበለጠ #እንጠነክራለን።

    በውጭና ሀገር ውስጥ የሚገኙ ቅን የድሬዳዋ ልጆች እና ወዳጆች ተባብረው፤ ለመልካ አቡነ አረጋዊ የሴቶች ገዳም መነኮሳት እና እህቶቻቸው ያደረጉት ድጋፍ የሰብዓዊነት ማሳያ በጎ ተግባር ነው። #ለገዳሙ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ ለጾም መፍቻ የሚሆን ሰንጋ እንዲሁም ሌሎች ስጦታዎችን፤ ላበረከታችሁ #የትንሿ_ኢትዮጵያ የድሬ ልጆች፤ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ትውልድ የሚያንፁ እናቶቻችንን ቀሪ ጉድለት በምንችለው አቅም ለመሙላት ቃል እገባለሁ።

    Read More

    የዓለም የኢኮኖሚ ሥርዓትን ሚዛናዊ ለማድረግ የተመሰረተው ብሪክስ

    የዓለም የኢኮናኖሚ ሥርዓት ለምዕራባውያን ያደላ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ይህንን የኢኮኖሚ ሥርዓት ሚዛናዊ ማድረግ ይገባል በሚል ነበር ብሪክስ እኤአ በ2006 የተመሠረተው፡፡ መስራቾቹ ደግሞ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ እና ቻይና ሲሆኑ፣ ደቡብ አፍሪካ እኤአ በ2010 ጥምረቱን ተቀላቅላለች፡፡ ጥምረቱ የተመሰረተበት ዋና ዓላማ ተባብሮ በመስራት ሀገራቱ ኢኮኖሚያቸውን እንዲያሳድጉ ማድረግ ነው፡፡ የነዚህ ሀገራት ኢኮኖሚ በፍጥነት እያደገ በመምጣቱ ‘ታይገር ኤኮኖሚ’ የሚል ስያሜም አግኝቷል፡፡…

    Read More

    Oduu | Leenjiin “Humna Abjuu Guddina Qabatamaaf” mata-dureen Gaggeessota Bulchiinsaaf kennamaa ture xumurame.

    Bulchiinsa Dirree Dhawaatti leenjiin Gaggeessota sadarkaa gara garaaf 300 oliif dhimmoota hawaas-diinagdee fi siyaasaa irratti kennamaa ture xumurameera. Sagantaa goolabbii Leenjii “Humna Abjuu Guddina Qabatamaaf” Xumura leenjii kanaa irratti kallattii hojiiwwan fuula duraa kan kennan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Kadiir Juhaar akka ibsanitti Biyya teenya Itoophiyaa gara badhaadhinaatti ceesisuuf gaggeessaan dirqama dachaa of…

    Read More

    የተቋማትን ደህንነት ለማረጋገጥ የጥበቃ ሰራተኞችን በበቂ ሁኔታ ማደራጀት እንደሚገባ ተጠቆመ

    ከንቲባውን ጨምሮ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የሚገኙበትን ህንፃ የሚጠብቁ 20 የጥበቃ ሰራተኞችን የከንቲባ ጽ/ቤት ከድሬዳዋ ፖሊስ አካዳሚ ጋር በጋራ በመሆን ለ5 ተከታታይ ቀናት በተግባርና በንድፈ ሃሳብ የተደገፈ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ ወ/ሮ ሰአድያ አዋሌ በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር የህዝብ ቅሬታ ፣አቤቱታ ሰሚ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ ስለ ስልጠናው አስፈላጊነት ሲገልፁ ፤ በተለምዶ…

    Read More

      የሴት ካቢኔ አባላቱ ሹመት ለፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ መሰረት ይጥላል

      በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑር በተዋቀረው የካቢኔ አባላት 50 በመቶ ሴቶች መሆናቸው ላይ አስተያየት ሰተዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያቀረቡትን 20 የካቢኔ አባላት ሹመት 50 በመቶዎቹ ሴቶች መደረጉ በከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ እንዲኖራቸው እየተደረገ ላለው ጥረት መሰረት የሚጥል ብለዋል፡፡…

      Read More

        ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ወደ ድሬደዋ እየገቡነው

        የአገር ጥሪን ተከትሎ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ሃገር ከሚመጡ አንድ ሚሊየን ውስጥ ከ1000 በላይ የሚሆኑት ድሬዳዋ አስተዳደር ይመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል በዚህ መሰረት እስካሁን ከመቶ በላይ መግባታቸውን የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንሸስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃርቢ ቡህ ገልጸዋል ፡፡ ምክትል ከንቲባው ወደ ድሬደዋ የሚገቡትን ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ሙሉ እንቅስቃሴ…

        Read More

          ለውጡን የማስቀጠል እና ያለማስቀጠል ጉዳይ

          በዚህ ትውልድ ፊት የተደቀነው የቤት ሥራ በእጅጉ ከባድ እና መስዋዕትነት የሚያስከፍል ቢሆንም የቤት ሥራውን የመወጣትና ያለመወጣት  ጉዳይ ግን የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ በሀገር ደረጃ የተጀመረው በፍቅርና በይቅርታ የመደመር ጉዞ ለውጥ ገና ከጅምሩ እንቅፋቶች እና ተግዳሮቶች የበዙበት ቢሆንም ከሀገር ውስጥ እስከ ዲያስፖራ ከዛም አልፎ ጎረቤት ሀገሮችን ሳይቀር በርካቶችን ከጎኑ ለማሰለፍ ችሏል፡፡        የለውጥ ጉዞውን አሁን የጀመርነው ከበርካታ…

          Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ተገልጋዩ ባለበት ሆኖ ግብር መክፈል የሚያስችል መተግበርያ ይፋ ሊያደርግ ነው።

          በመቶ ቀናት እቅድ በተቀመጠው አንድ ግዙፍ ኢንቨስትመንት የመሳብ ግብ መሰረትም መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻን ጨምሮ የተለያዩ ሞዴል የኤሌክትሪክ መኪኖች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ኢንቨስትመንት የሚሆን መሬት ማስተላለፉንም ቢሮው አስታውቋል። በቅርቡ ይፋ የሚደረገው መተግበሪያ ተገልጋዩ ወደ ተቋሙ የሚያደርገውን የአካል ምልልስ በማስቀረት ከጊዜ፣ ጉልበትና ሀብት ብክነት ነጻ በማድረግ ባለጉዳይ ባለበት ስፍራ ሆኖ የቢሮውን አገልግሎቶች ለማግኘት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ቱሩፋት መሆኑን የድሬዳዋ…

          Read More

          waxaa la sheegaa in warshadah raacitaanka falsafada Kaysanka ee habka dhismaha qaranka ay keeni doonto natiijada la rabo.

          Waxaa la qabtay barnaamijka daahfurka madal hirgelinta Kaysanka ee ugu horreysay. Madasha dood cilmiyeedkan ayaa waxaa si wada jir ah u soo qaban qaabiyay Maamulka Ganacsiga Warshadaha iyo Maalgashiga iyo Jaamacada dir dhabe . waxaana ka soo qeyb mudane Cabdi Mukhtaar oo ah Ku Xigeenka Xafiiska Ganacsiga, Warshadaha iyo Maalgashiga ee ismaamulka dir dhabe ayaa…

          Read More