በጤናው ዘርፍ ችግር ፈቺ ጥናቶችን በማድረግ የማህበረሰቡን የጤና ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ የንድፈ ሀሳብ ግምገማ እየተካሄደ ነው::
የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በጤናው ዘርፍ በዩኒቨርስቲው ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 19 ንድፈ ሀሳቦችን መርምሮ ለማፅደቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለ2 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ በዩኒቨርስቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን አቶ በቀለ ያዜ በዛሬው ቀን እየተካሄደ ያለው ንድፍ ሃሰብ ግምገማ ቀደም ሲል የማህበረሰቡን የጤና ችግሮች ይቀርፋሉ ተብለው በህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የታመነባቸው ንድፈ ሀሳቦች ላይ…


