በኤችአይቪ/ኤድስ ላይ የሚታየው ቸልተኝነት ይቁም….
ወጣቶችን ጨምሮ ለበሽታው ተጋላጭ ተብለው በተለዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የኤች አይቪ/ኤድስ የሥርጭት ምጣኔ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ እየተነገረ ይገኛል፡፡ በዘንድሮው የአለም ኤድስ ቀን “የማህበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤችአይቪ መከላከል” በሚል መሪ ቃል ህዳር 2016 ዓ.ም ታስቦ መዋሉ ይታወቃል፡፡ ማህበረሰቡ ኤች.አይ.ቪን በመከላከል ረገድ የሚጫወተው የማይተካ ሚና በአገር አቀፍ ደረጃና እስከታች ባለው የመንግስት መዋቅርና በማህበረሰብ አደረጃጀት…


