Manni Marii Bulchiinsaa yaa’ii Idilee 47ffaa kan bara hojii 2ffaa geggeessuufi.

    Manni Marii Bulchiinsaa Dirree Dhawaa yaa’ii Idilee 47ffaa kan bara hojii 2ffaa Adoollessa 27 hanga 28 bara 2013tti kangeggeessuuf jedhu ilaalchisuun ganama arraa Afa-yaa’iin Mana Marii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamtuu Adde Faxum Musxafaa ganama kana Wajira isaaniiti ibsa Gaazexeessitootaaf laataniin ibsan. Manni Marii Bulchiinsa Dirree Dhawaa yaa’ii Idilee Boru jechuuniis Adoollessa 27 irraa jalqabee geggeessu…

    Read More

      ብዙ ዋጋ ከፍለን የደከምንበትን ጉዳይ ማን ይረከብ?

      የአስተዳደሩ መልዕከት ብዙ ዋጋ ከፍለን የደከምንበትን ጉዳይ ማን ይረከብ? ሀገር የሚገነባው በትውልድ ቅብብሎሽ እንጂ በአንድ ትውልድ ብቻ ተገንብቶ ያለቀለት ሀገር በዚህ ምድር ላይ የትም አይገኝም፡፡ ስለሆነም ካለፈው ትውልድ ያለው ትውልድ ያላለቀ ሥራን እየተረከበና ከውድቀታቸውና ከስኬታቸው እየተማረ ሁሉም በተራው አደራውን ሲወጣ ነው ሀገር እዚህ የደረሰችው፡፡ ይህ የአደራ ቅብብሎሽ ትላንትናም ነበር ዛሬም አለ ነገም ይቀጥላል፡፡ በዚህ ሁሉ…

      Read More

        የድሬዳዋ ከተማ በሁለንተናዊ መነቃቃት ላይ እንደምትገኝ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ገለፁ፡፡

        ምርጫውን ነፃ፣ ፍትሃዊና ተአማኒ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አመልክተዋል ፡፡ አቶ ሮቤል በተለይ ለወጋሕታ ጋዜጣ እንዳስታወቁት፣ ድሬዳዋ ከኢንዱስትሪ ጋር የቆየ ትስስር ያላት ከተማ ናት፣ ኅብረተሰቡም የዚህ ባህልና ልምድ ያለው በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የብዙ ኢንቨስመንቶች መዳረሻ እየሆነች ነው። የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ተከትሎ ብዛት ያላቸው ኢንዱስትሪዎች በከተማዋ እየተገነቡ እንደሆነ የጠቆሙት አቶ ሮቤል፣ ይህም ለከተማዋ ወጣቶች የሥራ እድል በመፍጠር ረገድ…

        Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ሴክተር ተቋማት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት የ2018 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ኮንፍረንስ አካሄዱ።

        በኮንፍረንሱም የተቋማቶቹ የብልፅግና ፓርቲ ህብረት የ2018 አንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀምና የህብረቶች የኢንስፔክሽን እና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ሪፖርት ቀርቦ ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶባቸው በሙሉ ድምፅ አፅድቀዋል። በመጨረሻም የህብረቶች የኤንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን አመራር አባላቶች ሽግሽግ ተደርጎ በህብረት አባላት ሙሉ ድምፅ የማፅደቅ መርሀግብር ተከናውኗል።

        Read More

          Forex Money Management Tips for Supply & Demand Trading Beginners: Buy Forex Money Management Tips for Supply & Demand Trading Beginners by Dosh Josef at Low Price in India

          Contents Alerts Customers who read this book also read Daily – Supply Demand The Official Supply And Demand Trading Guide – ForexMentorOnline The supply zone is also called the distribution zone, while the demand zone is called the accumulation zone. When the kina value is depreciated, the cheaper our anticipated https://1investing.in/ exports from our resources…

          Read More

            ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የንፁሃን ዜጎች ሕይወት መቀጠፍን በተመለከተ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል

            • እነዚህ ዜጎች ባልሰሩት ወንጀል ፣ በማያውቁት ጉዳይ በገዛ ሀገራቸው እና ቀያቸው ህይወታቸውን ለማሻሻል ደፋ ቀና ሲሉ ባልተገባ መንገድ ህይወታቸውን የሚቀጥፉ ገዳዮች አጥፊ ስብስቦች ያደረሱባቸው ጥቃት በእጅጉ የሚያሳዝን ከመሆኑ ባሻገር ህይወታቸውን ለመታደግ ባለመቻላችን እንደ ሀገር እንደ መንግስት እንደ ህዝብ ጥልቅ ሀዘን ይሰማናል። • የንፁሃንን ደም በከንቱ የሚያፈሱ የትኛውም ሸኔም ይሁን ሌሎች የጥፋት ኃይሎች መጥፋታቸው የማይቀር…

            Read More

              ”አልረሳውም ‘እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ ”በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች እንዲሁም አመራሮች በተገኙበት በፋይናንስ ህንፃ ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን መሆናቸውን የመንግስት ሰራተኞች ድጋፋቸውን አሳይተዋል።

              በመርሃ ግብሩም ለመከላከያ ሰራዊታችን የደም ልገሳ ስነ ስርአት ተካሄዶል ዛሬ ከሰአት በኃላ መከላከያ ሰራዊታችን ለመዘከር የጧፍና የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓትም ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ በምድር ባቡር አደባባይ እንደሚካሄድ ተገልፆል። ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም

              Read More

              በፈረንሳይ ሌጉ ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

              ልዑኩ በጉብኝቱ የድሬዳዋን ነፃ የንግድ ቀጠናን፣ ደረቅ ወደብን፣ አዲሱ ምድር ባቡርን እንዲሁም የድሬዳዋ ኮንቬንሽን ማዕከልን እና የድሬዳዋ አለም አቀፍ እስታድየምን ተመልክቷል። የፈረንሳይዋ ሌጉ ከተማ ከንቲባ ሊዮኒዳስ ሰርጅ በድሬዳዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች የከተማዋን እድገት በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያፋጥን ገልፀው፤ የጉብኝቱ ዋንኛ ዓላማም የልምድ ልውውጥ ለማረግ እንዲሁም በቀጣይ በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ለመመልከት መሆኑን አብራርተዋል። ከንቲባው አያይዘውም…

              Read More