የ 16ኛው የብሄርብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን መረሃ ግብር አንድ አካል የሆነው የንግድ ትርዕትና ባዛር ተከፍቷል። የፌድሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ ክቡር አቶ አገኘው ተሻገር እና የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ሪቫን በጋራ የቆረጡ ሲሆን የክልል ክፍተኛ አመራሮችና እንግዶች በዝግግጅቱ ላይ ታድሟል። ወንድማማችነት ለህብረብሄራዊ አንድነት

    Read More

      ታህሳስ 25/2014 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራሮችና ፈፃሚ ሰራተኞች በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት አደረጉ ።

      ለውይይቱ የተዘጋጁ ሁለት ሰነዶች ዘርዘር ያለ ማብራሪያ ከመድረክ የተሰጠ ሲሆን በውይይቱም የተሳተፉ ተሳታፋዎችም በሰጡት አስተያየት ጦርነቱ የህዝብ አንድነትና ጥንካሬን የፈጠረ ነው ብለዋል።

      Read More

        በአስተዳደሩ ደረጃውን የጠበቀ የካይዘን ኢኒስቲትዩት ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡

        ፕሮጀክቱ በምስራቅ አፍሪካ ደረጃውን የጠበቀ የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡ የፕሮጀክቱ ተግበራ በ01 ቀበሌ በመልካ ጀብዱ ሲሆን በ2009 ዓ.ም አሼቶ የተባለ የኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ውል ተፈጽሞ ፕሮጀክቱ መጀመሩ እና በተለያዩ ምክኒያቶች በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ማጠናቀቅ አለመቻሉን ነው የስራ አመራር ናካይዘን ኢንሰቲትዩት ሀላፊ አቶ አወቀ ለገሰ የገለጹት፡፡ በዋናነት የፕሮጀክቱ መዘግየት የተፈጠረው፤በወቅቱ በነበረው የጸጥታ ችግር፣የዲዛይን…

        Read More

        በደን ልማት፣ በጥምር ደን ልማትና በወንዝ ዳርቻ ልማት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ::

        ማህበረሰቡ የተሻለ የተፈጥሮ ሃብት ያላት አገርን ለነገው ትውልድ የማስረከብ ኃላፊነቱን መወጣት እንደሚገባው ተገልጿል። የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በመንግስትና በአጋር ድርጅቶች በጋራ እየተከናወነ በሚገኝው የSUNCASA ፕሮጀክት በሚተገበርባቸው የገጠር ቀበሌዎች በደን ልማት፣ በጥምር ደን ልማትና በወንዝ ዳርቻ ልማት ለአመራሩ ባለሙያዎችና ነዋሪዎች የግንዛቤ ማዳበሪያ መድረክ አካሂዷል። የድሬዳዋ የአስተዳደር አካባቢ አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ስራ…

        Read More

          በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ማህበረሰቡ ከመንግስት ጎን በመሆን የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡

          የኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስተር ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ባለድርሻ እና አጋር አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰቷል፡፡ ለተከታታይ 5 ቀናት ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል በወጣው አዋጅ ቁጥር 909/2007 እና በአዲሱ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር 923/2008 ዙሪያ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቶ አወያይቷል፡፡ በፌደራል ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስተር…

          Read More

          በድሬዳዋ እየተካሔደ ባለው የድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የሳይክል ሻምፒዮና በሁለተኛው ዙር ውድድር የወልዋሎ አዲግራት አዲስ መድሃኒት ፋብሪካ ተወዳዳሪው ኃይለመለኮት ወልደ አብእዝጊ አንደኛ በመውጣት አጠናቅቋል።

          የሁለተኛው ዙር ውድድር በድሬዳዋ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤት ህንፃ ፊትለፊት መነሻና መድረሻውን አድርጎ በ29 ዙሮች የአንድ መቶ ኪ/ሜትር እርቀት የሸፈነ ሲሆን ከስድስት የብስክሌት ክለቦች የተውጣጡ ተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክከር አድርገውበታል። በውድድሩ አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ኃለመለኮት ወልደ አብእዝጊ ስለውድድሩ በሰጠው አስተያየት ጠንካራ ፉክክር የተደረገበት መሆኑን ጠቅሶ በተለይ የድሬዳዋ ብስክሌት አፍቃሪው ተመልካች ለስፖርቱ ያለው የተለየ ፍቅር ለተወዳዳሪዎችም ልዩ ሞራል…

          Read More

            በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች በየጊዜዉ ከዘርፉ ጋር እራሳቸዉን ማብቃት እንዳለባቸዉ ተገለፀ::

            በድሬዳዋ አስተዳደር የጤና ባለሙያዎች እና የሙያ ማህበራት ተወካዮች የተሳተፉበት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ጤና ጥበቃ ቢሮ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ መሀመድ ሀቢብ በጤናው የሙያ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች በየጊዜዉ የዘርፉ ሙያ ከሚተገበሩ አዳዲስ አሰራሮችና ግብዓቶች ጋር እራሳቸዉን ማብቃት አለባቸዉ ብለዋል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ በሀገራቀፍ ደረጃ በተቀመጠው የጤና ባለሙያዎች ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ፕሮግራም…

            Read More