ታሪካዊው የቀፊራ የንግድ ማዕከል በዘመናዊ መልክ ታድሶ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል።
ታሪካዊው የቀፊራ የገበያ ሥፍራ በኮሪደር ልማት እድሳት እና ተጨማሪ የማሻሻያ ሥራዎች ተከናውኖለት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል። በዚህም በምርቃት መርሃ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የቀፊራ መታደስ ለከተማዋ የንግድ እንቅስቃሴ አዲስ ምዕራፍ መሆኑን ገልጸዋል። ከንቲባ ከድር አያይዘውም ይህ ፕሮጀክት የታሪክና የዘመናዊነት ውህደት የታየበት መሆኑን ገልፀው፤ የቀፊራን ነባር ማንነት ሳይቀይር ለነጋዴዎች ምቹና ከጸሐይና…


