Gamaaggamni Raawwii Karoora Hojii Ji’oottan saglan 2016 Kan Aanaalee Magaalaafi Kilaastaroota Baadiyyaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Gamaaggamame.

Bulchinsa Dirree Dhawaatti Waltajjiin Gamaaggama Gabaasa Raawwii Karoora Hojii ji’oottan sagalan dabran bara baajataa 2016 kan Dhaabbilee Seektarootaa Mana Qopheessummaa, Har’a ganamarraa kan gaggeeffame yommuu ta’u waaree boodas gamaaggamni Gabaasa Raawwii Aanaalee Magaalaafi Kilaastaroota Baadiyyaa Taasifame.. Waltajjii Gamaaggama gabaasa aanaalee kanarratti Gabaasonni aanaalee saglan Magaalaafi Kilaastaroota afran baadiyyaa dhihaachuudhaan duubdeebiifi yaanni waltajjiiraa ka’uun mariin bal’aan…

Read More

በአስተዳደሩ የተጀመሩ የልማት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለፀ::

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት ተከትሎ በተሰጡ አቅጣጫዎችና በቀጣይ ስራዎች በየደረጃው ያሉ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሂዷል ። በውይይቱም የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት ካደረጉ በኋላ የሰጡትን አቅጣጫ ተከትሎ በአተገባበሩ ዙሪያ በተካሄደው የምክክር መድረክ ላይ የስራ እቅድ ያቀረቡት በብልዕግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በቀጣይ…

Read More

    “አካል ጉዳተኞችን አሳታፊና አካታች ለማድረግ ሁሉም ማህበረሰብ የድርሻውን ሊወጣ ይገባዋል”። _ የድሬዳዋ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሃላፊ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በዓል ዘንድሮ በአስተዳደራችን ድሬዳዋ አዘጋጅነት “አካታች የፈጠራ ስራና ሽግግራዊ መፍትሔ ለኢትዮጲያ አካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተደራሽነት” በሚል መሪ ቃል ለ30ኛ ጊዜ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም ይከበራል።

    ይህንንም ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት በአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮንቬክሽን ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ አብዱረህማን ሙሳ ሀገራችን የአካል ጉዳተኞችን ኮንቬንሽን መፈረሟን በመግለፅ ተግባራዊነታቸው ላይ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። አቶ አብዱረህማን አክለውም አካል ጉዳተኝነት አለመቻል አለመሆኑንና በማንኛውም ሰው ላይ ሊያጋጥም…

    Read More

    #ዜና | ታላቁ የረመዳን ፆምን በማስመልከት 100 ለሚሆኑ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ ተደረገ ።

    በክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ስም በተሰየመው የገንደ ገበታ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን በማስገንባት ላይ ያለው የኤንዲ ኢንቨስትመንት ግሩፕ(ND Investment Group) ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ የሆነ ኢንጂነር ነገራ ድጉማ ከሀጂ መሀመድ ኡመር ጋር በጋራ በመሆን መጪውን የረመዳን ፆምን በማስመልከት አንድ መቶ ለሚሆኑ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታዎችን በዛሬው…

    Read More

    Imtixaanka fasalka 6aad, ee sannad dugsiyeedka 2018,ayaa maanta guud ahaan ka bilamaay ismaamulka diridhaba.

    In ka badan 8,100 oo arday ayaa u fadhiistay imtixaanka maamulka fasalka 6aad oo ay soo qabanqaabiyeen xirfadlayaal sare oo ka socda Jaamacadda Diridhaba, iyo Kulliyadda Tababarka Macallimiinta ee Diridhiba,sida u sheegay mudane suldan caliyi,oo ah madaxa xafiska waxbarashada ee ismamulka diridhaba. Mudane,Suldaan Caliyi, ayaa sido kale, sheegay in agabka imtixaanka maamulka fasalka 6aad la…

    Read More

      የነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናትን ትኩረት በመስጠት የተሻለች ኢትዮጵያ መፍጠር በሚቻልበት መንገድ ሁሉም ሊረባረብበት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

      በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆጃቸው ያጡ ህፃናት ማህበረሰቡ ሊደግፋቸው ይገባል ሲሉ የድሬ ዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ሠራተኞች ለህጻናቱ ማሳደግያ ማዕከል እና ለትምህርት ቢሮ የትምህርት መርጃ መሳሪያና ለህጻናቱ ደግሞ የምግብና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳ ቁስ ድጋፍ አበረከቱ፡፡ በድጋፍ መስጠት ስነ-ስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ እንዳሉት የሀገር ግንባታ ከታች ይጀምራል እነኝህ…

      Read More

      ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ በክቡር ም/ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ በአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ በሀገር ሽማግሌዎች፣ በሀይማኖት አባቶች እና በድሬዳዋ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል::

      ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዶ/ር ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ እና ከልኡካን ቡድናቸው ጋር ወደ ድሬዳዋ የገቡት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሲሆን በከተማው የተከናወኑ ሜጋ ፕሮጀክቶችን የሚጎበኙ ይሆናል። በሶማሌ ክልል በ”ገበታ ለትውልድ” መርሃ-ግብር የተገነባውን ግዙፍ የሸበሌ ሪዞርትን እንዲሁም አይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫን ከጥቂት ሰዓታት በፊት ​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መርቀው ከፍተዋል።

      Read More

      የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

      የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን የ2017 በጀት አመት እቅድ ክንውንና የ2018 እቅድ የባለድርሻ አካላት ምክክር እንዲሁም ”ፅዱ ኢትዮጵያን እስከ ባህል” የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የባለስልጣኑ ኃላፊ ተወካይ አቶ ማስረሻ ይመር የአየር ንብረት ለውጥ በአለም አቀፍ ደረጃ የሰው ልጆችን እየፈተኑ ከሚገኙ ቀውሶች አንዱ መሆኑን ገልፀዋል። እንደሀገር የአካባቢ ብክለት ችግር የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በዘላቂነት በፖሊሲና…

      Read More