Headlines

በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የሰላም ቀን አከባበርን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ::

በአስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረውን የሰላም ቀን አከባበርን አስመልክቶ ከተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ በዋናነት ድሬዳዋ የሰላም ቀጠና በመሆን ለሀገራችን ብሎም ለዓለም ተምሳሌትነትን ያሳየችበት ከተማ በመሆኑ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የፊታችን ታህሳስ 12 ቀን “ሀይማኖቶች ለሰላም እና ለአብሮነት“ በሚል መሪ ሀሳብ የሚከበረውን የሰላም ቀን በአስተዳደሩ በደማቅ…

Read More

    ህብረት ስራን ማጠናከርና መደገፍ ለአገራችን ብልጽግና መረጋገጥ መሰረት መሆኑ ተገለጸ

    በድሬዳዋ አስተዳደር ለከፍተኛ አመራሮች ስለ ህብረት ሥራ ማህበራት በማህበራዊና ኢኮኖሚ ጠቀሜታ በተዘጋጀው የንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በአስተዳደሩ የህብረት ስራ ልማት ውጤታማ ለማድረግ ሁሉም አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በመተባበርና በመቀናጀት በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊና በፓለቲካዊ ያለውን ጠቀሜታዎች ያለውን ጠቀሜታ በመረዳት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጠይቀዋል። የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ…

    Read More

      በአስተዳደሩ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር እንዳለ ነዋሪዎች ጠቆሙ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ መፍትሄ ተበጅቶለታል ብሏል፡፡

      በድሬደዋ አስተዳደር የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያየለ መምጣቱን በተለያዩ የከተማዋ ቀበሌዎች ተዘዋውረን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልፀውልናል፡፡ በከተማዋ የሚኖሩ ነዋሪዎች በተለይም የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ ነዋሪ የሆኑ እንደገለፁት የአገልግሎት ተደራሽነቱም ቢሆን ከቀድሞው የተሻለ ይሁን እንጂ አሁን ድረስ ለሳምንት ያህል የሚጠፋበት ጊዜ እንዳለ በማሪያም ሳይት ኮንዶሚኒየም ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ ትዕግስት ተናግራለች፡፡      የድሬደዋ አስተዳደር…

      Read More

      Rakkoolee Hanqina Dhiyeessa Bishaan Dhugaatii hir’isuuf tumsi hawaasa hundaa murteessaadha jedhan.

      Itti Aanaan Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Harbii Buuh waltajjii marii Abbaan Taayitaa Bishaanii fi dhangala’aa Bulchiinsaa Gaggeesota Gurmaa’iinsa Bilookii Aanaa 03, 04, 05 fi 06 waliin sababoota Hanqina Dhiyeessa Bishaan Dhugaatii Dirree Dhawaa fi Rakkoolee kana hir’isuuf hawaasni faalamaa fi Qisaasama bishaan Dhugaatii haala irrisuuf shoora gumaachuu qaban irratti marii gaggeefame irratti Rakkoolee Hanqina…

      Read More

      አሁን ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙት የልማት ስራዎች ተስፋ ሰጪ ናቸው” ወደ ድሬዳዋ አስተዳደር የገቡ የሁለተኛ ትውልድ ዲያስፖራዎች

      የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) የሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጲያውያን ዲያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ያስተላለፍትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ከተማችን ድሬዳዋ በርካታ ዲያስፖራዎች መምጣታቸው ይታወቃል። በዚህም ወደ ድሬዳዋ አስተዳደር ለመጡ እንግዶች አስተዳደሩ የተለያዩ ሁነቶችን በማዘጋጀት ላይ ሲገኝ ትላንትና ምሽትም በክብር ዶ/ር አሊ ቢራ ፖርክ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንድስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ ሀርቢ ቡህ በተገኙበት…

      Read More

        የድሬዳዋ ገጠር ክላስተር ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አበረከቱ፡፡

        የድሬዳዋ አስተዳደር አራቱ የገጠር ክላስተር ስር የሚገኙ 38 የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት በአይነትን እና በገንዘብ ያዋጡት በአይነትን 25 በሬዎች፣ 85 ፍየሎች እና 2 ግመሎች እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 3 ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከቱ፡፡ በድጋፍ ርክክቡ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ም/ኃላፊ አቶ ኡስማን አህመድ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት የድሬዳዋ ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች…

        Read More

          Biyyi teenya Mirga Itti-fayyadama Hidha Guddichaa dabarsitee akka hin laanne beeksifte

          Biyyi teenya Itiyoophiyaan mirga itti fayyadama Hidha Guddicha Haaromsa Itiyoophiyaa biyyoota ollaa otoo hin miidhiinii fi waliigalteewwan biyyooleessa kabajuun fayyadamuuf mirga qabdu dabarsitee akka hin kennine Mootummaan beeksise. Sadarkaafa adeemsa akkasumas haala waliigaltee ijaarsa hidhichaa ilaalchisee Waajjira Ministira Muummeetti ibsi kennameera. Itiyoophiyaan hidhicha ijaaruuf mirga guutuu akka qabduuf kadhaa balbala biyya biraa kan ishee gaafatu…

          Read More