በድሬዳዋ ታይዋን የገበያ አዳራሽ ትላንት ምሽት በደረሰ የእሳት ቃጠሎ በመሸጫ ሱቆች ላይ የንብረት ጉዳት መድረሱን ፖሊስ ገለፀ ::

    መነሻ ምክንያቱ እየተጣራ በሚገኘው በእዚሁ የእሳት ቃጠሎ በአንድ ሱቅ ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲሁም ሌሎች አምስት ሱቆች ላይ ደግሞ ቀላል የንብረት ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል :: የድሬዳዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው ትላንት ምሽት ሀምሌ 25 ቀን 2014 ዓ/ም ከምሽቱ በ 3:30 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 07 ክልል በሚገኘው የታይዋን የገበያ አዳራሽ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱን…

    Read More

    በድሬደዋ አስተዳደር ወረዳ 8 የምርጫ ዝግጅት ምን ይመስላል….!!

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ቀጣዩን የእድገት፣ የሰላምና የዲሞክራሲ ምዕራፍ የምታረጋግጥበት ታሪካዊው ሀገራዊ ምርጫ የሚካሄድበት ጊዜ እየተቃረበ ይገኛል። ምርጫው ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ፍትሃዊና ተአማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ደግሞ የቅድመ ምርጫ ዝግጅቶች ወሳኝ ሚና አላቸው። ​በአሁኑ ወቅት በድሬደዋ አስተዳደር የምርጫ አስፈጻሚ አካላት፣ የጸጥታ መዋቅሩ እንዲሁም መላው ማህበረሰብ ለዚህ ትልቅ ሀገራዊ ኩነት በአንድነት እየተዘጋጁ ይገኛሉ። በአስተዳደሩ ወረዳ 8 ነዋሪ ወጣት አብዱልጀባር አህመድ…

    Read More

      በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት ለማስጀመር የተቋማቱን ዝግጅት የተመለከተ ግምገማ እየተካሄደ ነው::

      በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ትምህርት ለማስጀመር የተቋማቱን ዝግጅት የተመለከተ የመጨረሻ ግምገማ እየተደረገ ነው። የግምገማው አላማ የኮሮና ቫይረስን እየተከላከሉ መደበኛውን ትምህርትና ስልጠና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማስቀጠል ነው ተብሏል። በግምገማ መድረኩ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር…

      Read More

        100 pokies casino review free Spins

        Articles No-deposit Harbors Local casino App And you can Game Do i need to Winnings Real cash To play No deposit Harbors? Fine print For no Deposit Bonuses Enjoy Free online Ports No deposit You’ll always sometimes find iconic slots and/or current titles to the offer, however, no matter which position you choose, to try…

        Read More

        የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳዳር የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል

        ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዘጋጅነት በአሁን ሰአት የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል ። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በዚሁ የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ።

        Read More

        በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ ጅማ ከተማ ገቡ።

        ወደ ከተማዋ ሲደርሱ የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮችን ጨምሮ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሌማት ትሩፋት ምግብ ስርዓት ሽግግር እና የኢትዮጵያ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም መድረክ ላይ እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል ያካሄድናቸው ጥረቶች እና የተገኙ ልምዶች በስፋት ይገመገማሉ…

        Read More

        Haweenku waa tiirka doorashooyin cadaalad, nabad ah oo dimuqraadi ah

        Garabka Haweenka ee Xisbiga Barwaaqada ee ismaamulka Dire Dhabe ayaa bilaabay tartan su’aalo iyo jawaabo ah, kaas oo loogu gogol xaarayo doorashooyinka 2018 isla markaana lagu xoojinayo wacyigelinta haweenka. Munaasabadda ayaa waxaa ka qaybgashay Madaxa Xafiiska Laanta Xisbiga Barwaaqada ee ismaamulka Dire Dhabe, Marwo Xoukmia Maxamed, oo sheegtay in Xisbiga Barwaaqadu uu mudnaan gaar ah…

        Read More

        የፌደራል ፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የገቢ ተቋማት የ4 ወራት የገቢና የዋና ዋና ስራዎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ የጋራ ምክክር መድረክ ተሳታፊዋች በድሬዳዋ አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዋችን ጎበኙ

        #DGC | ህዳር 17/2017 በጉብኝት መርሀ ግብሩም የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ እንዲሁም ሌሎች የሚኒስቴሩ፣የክልልና የከተማ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች ተገኝተዋል። በዚህም በጉብኝታቸው የድሬዳዋን ኢንተርናሽናል እስታዲየምን፣ ነፃ የንግድ ቀጠናን እንዲሁም የሲቪክ ሴንተርን ተመልክተዋል። የፌደራል ፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የገቢ ተቋማት የ4 ወራት የገቢና የዋና ዋና ስራዎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ የጋራ ምክክር መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር በትላንትናው…

        Read More