#ዜና | በድሬዳዋ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተከናውኗል።

የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ በዛሬው ዕለት የ201 7 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቶች ቅኝት በማድረግ ጭምር በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን በቢሯቸውም መግለጫ ሠጥተዋል። አቶ አቡበከር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መከፈት አስመልክቶ በሠጡት መግለጫ በተቀመጠው መስፈርት መሠረት ምዝገባዎች በአብዛኛው በመጠናቀቃቸው የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዛሬ መስከረም 7 በይፋ መጀመሩን ገልጸዉ በትምህርት ሴክተር የተሰማሩ…

Read More

    ከ49 ሺህ በላይ ዜጎች ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን አገልግሎት የሚያገኙበት ሁኔታዎች እየተመቻቹ መሆኑ ተገለጸ፡፡

    የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት በሀገራችን ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የተጀመረ ሲሆን በተለያዩ ክልሎች ተግባራዊ በመሆኑ ዜጎችን ተጠቃሚ በማድረግ ላይ ያለ ፕሮግራም ሲሆን እስካሁንም ከ30 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት እያገኙ ነው። የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ትገበራን ለመጀመር የተለያዩ የዝግጅት ምዕራፎችን አጠናቆ ለአባላት የህክምና አገልግሎት ሊጀምር ነው፡፡ የማስጀመሪያ ፕሮግራሙ…

    Read More

      በኢኖቬሽን ዘርፍ ያለንን አቅም በመጠቀም የሀገራችንን ዕድገት ማፋጠን አለብን ተባለ፡፡

      በድሬደዋ አስተዳደር ከትምህርት ቤቶች የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ክበባት አስተባባሪ መምህራን እንዲሁም በፈጠራ ላይ የሚሰሩ ተቋማት ተወካዮች የተሳተፉበት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬደዋ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤት እና የካቢኔ ጉዳዮች ሀላፊ የሆኑት አቶ ፉኣድ ሱጌ በሀገራችን የልማት ጉዞ የኢኖቬሽን ዘርፍ የበኩሉን ሚና እንዲያበረክት በየጊዜዉ አቅሙን መገንባት ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡ በድሬደዋ አስተዳደር…

      Read More

        ታላቁ የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በጋራ የአፍጢር ፕሮግራም አካሂደዋል ።

        ከአፍጢር ፕሮግራሙ ጎን ለጎንም ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች ድጋፍ ተደርጓል ። 1442 ተኛውን ታላቁ የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ፅህፈት ቤት በ 06 ቀበሌ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች በተገኙበት የአፍጢርና ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የድጋፍ ፕሮግራም አካሂዷል ። በስነ-ስርአቱ ላይም የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር የሆኑት ሻኪር አህመድ በታላቁ የረመዳን ፆም ወቅት…

        Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር በስፋት እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ዝርዝር መረጃ

        ድሬን ፅዱ፣ ውብ እና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የኮሪደር ልማት ስራዎች በጥራትና በፍጥነት እየተከናወኑ ይገኛሉ። በከተማችን እስካሁን በኮሪደር ልማት ስራ የተጠናቀቁ የመንገድ እና ሌሎች መሰረተ ልማት ስራዎችን ስንመለከት:- • 21 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ ግንባታ • 18 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ ግንባታ • 22 ኪ.ሜ የመንገድ ዳር አረንጓዴ ልማት ስራ • 6.20 ኪ.ሜ የመንገድ አካፋይ ማስፋት እና ግንባታ…

        Read More

          የተከበራችሁ ፦ የአስተዳደራችን ነዋሪዎች የተከበራችሁ ፦ የእግር ጉዞው ተሳታፊዎች በቅድሚያ “ኢትዮጵያን ለማዳን የቱንም ርቀት እንጓዛለን፤ የቱንም መስዋዕት እንከፍላለን!” በሚል መሪ መልእክት በተዘጋጀው ኢትዮጵያን የማዳን ዘመቻ የድጋፍ እግር ጉዞ ላይ በመሳተፍና ደም ለመለገስ ፈቅዳችሁ ስለመጣችሁና ለመከላከያ ሰራዊታችን ያላችሁን አጋርነት ስላሳያችሁ በራሴና በድሬዳዋ አስተዳደር ስም ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ ። ሁላችንም እንደምናውቀው አሸባሪው ህውሓት ትላንት በስልጣን መንበር ላይ…

          Read More

          Dhaabbanni Baabura Lafoo Dirree-Dawwallee Balaa Baabura Mudateen Lubbuun Namoota 15 Darbuu Ibse.

          Dheengadda Balaa Baabura imaltootaa Dawwalleerraa gara Dirree Dhawaa Imalaa jiru mudateen lubbuun namoota 15 darbuu Hoji-gaggeessaa olaanaan Dhaabbata Baabura Lafoo Dirree Dhawaa-Dawwallee Obbo Ayyalaa WaldaYohannis Har’aa ibsa gaazeexeeysootaaf kennaniin ibsaniiti jiran. Balaa kanaanis miidhaaan qaamaa salphaafi cimaan namoota 28 irra gahuufi namoonni 13 immoo yaalii salphaa argataniin fayyanii gara mana isaanii galuu danda’uu kan ibsan…

          Read More