በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት ለማስጀመር የተቋማቱን ዝግጅት የተመለከተ ግምገማ እየተካሄደ ነው::
በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ትምህርት ለማስጀመር የተቋማቱን ዝግጅት የተመለከተ የመጨረሻ ግምገማ እየተደረገ ነው። የግምገማው አላማ የኮሮና ቫይረስን እየተከላከሉ መደበኛውን ትምህርትና ስልጠና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማስቀጠል ነው ተብሏል። በግምገማ መድረኩ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር…


