አዲስ የተገነባው የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ እውነታዎች

• በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዕድገት ውስጥ እንደ አንድ ትልቅ ምዕራፍ የሚጠቀሠው የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ከውጭ የሚገባውን የድንጋይ ከሰል ፍላጎት ለመተካት የሚያግዝ ነው። • የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር በሚገኘው ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የሚተዳደር ነው። • ፋብሪካው ለኢትዮጵያ ዕድገት ወሳኝ ለሆኑት የሲሚንቶ፣ የብረት ብረት እና የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች የድንጋይ ከሰል ያቀርባል። • ፋብሪካው በሰዓት…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ድሬዳዋን የቱሪዝም ማዕከል ማድረግ በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ በቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) ከተመራ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያዩ

በዚህም ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ድሬዳዋን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ አስተዳደሩ ስራዎችን በቅንጅት ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን አመላክተዋል። አስተዳደሩ ከባለሀብቶች ጋር በጋራ በመሆንም ከተማዋ ያላትን የተፈጥሮ ፀጋዎች በመጠቀም የቱሪዝም መስህብ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ከንቲባ ከድር የገለፁ ሲሆን በአጠቃላይም ከተማዋን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን በመጥቀስ ሰፊ ማብራሪያ ሰተዋል። ድሬ ቀንም ለሊትም እንቅስቃሴ ያለባት ከተማ መሆኗን፣…

Read More

የታንዛንያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ከኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ለማረግ ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል

ብሄራዊ ቡድኑ የፊታችን ማክሰኞ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል። ብሄራዊ ቡድኑ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሀመድ እንዲሁም በካቢኔ አባላትና በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

Read More

Xafiiska Dawladda Hoose Ee IsMaamulka Magaalada Diridhabe Ayaa Baah Waaagta Xafiska kala Hadlay Nidaamka Qabyo qoraalka Ah Ee Maamulka tacriifadaha.

Xafiiska Dawladda hoose ee is Maamulka Magaalada Diridhabe ayaa maanta kulan dooded Wada tashii ah oo ku saabsan nidaamka No.1703/2017 diiwaanka cashuur ururinta iyo warbixin soo jeedinta la yeeshay hay’adaha ay khusayso. Waxana ugu horaynti ka hadlay madashasi Madaxa Xafiiska dawladda hoose ee IsMaamulka Magaalada Diridhabe Mudane Injineer Jamaal Ibraahin oo sheegay in qabyo qoraalka…

Read More

የካብኔ ውሳኔዋች

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎችን አስተላልፏል የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዋች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል 1ኛ፦ካብኔው በመጀመሪያ አጀንዳው የ10 አመት(2025-2035 እ.እ.አ) ኢንዱስትሪ ሮድ ማኘ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል ። በውይይቱም ነባር ኢንዱስትሪዋች ከፍ ማድረግና በቁጥርም እንዲጨምሩ የማድረግ እና አዳዲስ ኢንዱስትሪዋች እንዲገቡ ማድረግ። ከውጭ የሚገቡ ጥሬ ምርቶችን ምንዛሬ በመቀነስ ጥራት ያለው ምርት…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የንግድ፣ የኢንደስትሪ፣ የኢንቨስትመንትና የቱሪዝም ስራዎችን አጠናክሮ የማስቀጠል ስራዎች ይከናወናሉ” የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ም/ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ።

”በመደመር መንግስት ዕይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ሲሰጥ በነበረው የስልጠና ማጠቃለያ ላይ ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሠጡት የስራ አቅጣጫዎች መሠረት በተመረጡ ዘርፎች ላይ ተግባራዊ የሚደረግ የ100 ቀን እቅድ በድሬዳዋ አስተዳደር ተዘጋጅቶ ወደ ስራ የተገባ ሲሆን ፤ በአስተዳደሩ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባና…

Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ በ03 ቀበሌ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ፡፡

    በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በዚህም የከተማ ቀበሌዎች ለህብረተሰቡ የሚሰጡትን አገልግሎት ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ እንዲሆን የሚያስችለውን ሪብራንዲንግ የተሰኘ ፅንሰ ሀሳብ እንዲተገብሩ መደረጉ ይታወቃል፡፡ በዚህም በአስተዳደር ደረጃ ያሉ ቀበሌዎች ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ተገምግመው ደረጃ የወጣላቸው ሲሆን ያገኙትን ውጤት መሰረት በማድረግም ለሶስት የከተማ ቀበሌዎች ማለትም 03፣04 እና 09 ቀበሌዎች…

    Read More

      በትናንትናው ምሽት የድሬዳዋ የክብርና የምስጋና እራት ላይ የተገኛችሁ ውድ የዚህች ድንቅ ሀገር የቁርጥ ቀን ልጆች፤ የድሬዳዋ ልጆች እና ተወላጆች እንዲሁም ወዳጆች በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ።

      በአስተዳደራችን በኩላሊት ህመም እየተሰቃዩ የሚገኙና ህክምና ማድረግ ያልቻሉትን የህብረተሰብ ክፍሎች፤ የዲያሌሲስ ማሽን በመግዛት ከህመማቸው ለመታደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ፤ በሀገር ውስጥና በውጭም ጎ-ፈንድ በመክፈት በሚደረገው ርብርብ የኢትዮጵየውያኑና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ፣ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች ተሳትፎ እጅግ የሚያስመሰግን ነው፡፡ በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ እያደረጋችሁት ላለው አስተዋፅኦ እና በቀጣይም ለምታደርጉት ከፍተኛ ተሳትፎና ዕገዛ በራሴና በድሬዳዋ አስተዳደር ስም፤ እንዲሁም በዚህ ህመም ስቃይ…

      Read More

      ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

      ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡- እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፡፡ የታላላቆቻችንን በዓል የምናከብረው የእነርሱን አርአያ ለመከተል ምክንያት እንዲሆነን ነው፡፡ ምን እንደሠሩ? ምን እንዳስተማሩ? ምን እንደገጠማቸው? ፈተናዎችን እንዴት እንዳለፉ? ታሪካቸውን እያነሣን እንማርበታለን፡፡ የመውሊድንም በዓል ስናከብር የነቢዩ መሐመድን(ሰዐወ) ፈለግ…

      Read More