10 ኛው ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሄደ ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ከዚህ ቀደም የምትታወቅበት ውብና ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነች ከተማን ለማድረግ ይቻል ዘንድ በተለይም የለውጥ አመራሩ ቁርጠኛ አቋም ይዞ በየሳምንቱ ቅዳሜ የፅዳት ዘመቻ ቀን አድርጎ በመወሰን ያለማቋረጥ በየሳምንቱ የፅዳት ስራዎችን እያከናወኑ ይገኛል፡፡ በዚህም መሰረት በዛሬው እለት የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃርን ጨምሮ ምክትል ከንቲባ አቶ ሐርቢ ቡህ እንዲሁም የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና የመንግስት ሠራተኞች በተገኙበት…


