Dirree Maaycro Faaynaans Ji’oottan Sadan Darban Keessatti Birrii Mil. 302 ol maammiltootasaaf leqeessuu danda’uu ibse.

Maaykiroo Faaynaansiin Dirree Gamaaggama Raawwii Karoora Hojii bara 2018 Kurmaana 1ffaa gaggeesse. Waltajjii Gamaaggama raawwii kanarratti gabaasni raawwii dameewwaniifi Waajjira muummee dhihaachuudhaan Marion bal’aan gaggeeffameeti jira. Hojigaggeessaan olaanaan Dhaabbatichaa Obbo Tashoomaa Abbabaa haasaa taasisaniin ji’oottan darban keessatti Birrii Mil. 324 liqeessuuf karoorfatanii Birrii. Mil. 301 ( 94% ) liqeessuu danda’uu ibsan. Liqii kenname sassaabuunis walqabatee…

Read More

    ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

    ታኅሣሥ 27/2014 (ዋልታ) የመንግሥትን የ1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ጥሪ ተቀብላ ኢትዮጵያ የገባችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ “ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” አለች፡፡ ስለተሰጠኝ ፍቅርና ስላደረጋችሁልኝ አቀባበል አመሠግናለሁ ያለችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ “ለዚች ሀገር ብሩህ ተስፋ ነው የሚታየኝ፤ ሁሉም ሰው ያደረገው የ#nomore (በቃ) እንቅስቃሴ የሚበረታታ ነው” ብላለች፡፡ ጋዜጠኛዋ ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

    Read More

    የኢፌድሪ አየር ሀይል የሶስተኛ አየር ምድብ ሰራዊት አባላት ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ ወጪ በማውጣት ማዕድ አጋሩ

    በኢፌድሪ አየር ሀይል የሶስተኛ አየር ምድብ የሰራዊት አባላትና አመራሮች በዛሬው ዕለት በክብር ዶ/ር አሰገደች አሰፋ የአረጋዊያን መጦሪያ ማዕከል በመገኘት ማዕድ አጋርተዋል። በመርሀ ግብሩ የተገኙት የኢፌድሪ አየር ኃይል የ3ኛ አየር ምድብ ዋና አዛዥ ኮ/ል ደረጀ ቡሽሬ የዛሬው ፕሮግራም በዋነኝነት ለሀገራችን በርካታ ቁም-ነገሮችን ላበረከቱ እናት አባት አረጋውያን ያለንን ለማካፈልና ለዳግማ ትንሳኤ በዓል ማዕድ በማጋራት እንኳን አደረሳችሁ ለማለት…

    Read More

      jiraatota Araddaa Baadiyaa Laga-Odaa Gunuunfataa 320 Yuunivarsitiin

      Dirree Dhawaa Deegarsa Midhaan nyaataa late Yuunivarsitiin Dirree Dhawaatti Tajaajila Hawaasaa fi Qorannoottiin balaa Hoomaa Awwaanisaa kan Bulchiinsa Dirree Dhawaatti mudateen Qonnaan Bultoota Midhaan Ooyruu Awwaanisaan duraa miidhamee fi margi Qoonqoo beeyladootaa awaanisaan waan nyaadhameef Qonnaan Bultoota jiraatota Araddaa Baadiyaa Laga-Odaa Gunuunfataa 320 Yuunivarsitiin Dirree Dhawaa Deegarsa Midhaan nyaataa Kuntaala 160 late. Qonnaan Bultoota Bulchiinsa…

      Read More

      ድሬ ቪአይፒ ጤና ቡድን በአጠቃላይ ውጤት 8 – 2 አሸናፊ ሆነ ።

      ድሬ ቪአይፒ ጤና ቡድን ከ ድሬ ጤና ቡድን በዛሬው እለት የእግር ኳስ ጨዋታቸውን በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ያካሄዱ ሲሆን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ለድሬ ቪአይፒ ጤና ቡድን ፣ አክሊል በድሩ እና ቢኒያም ይትባረክ ለድሬ ጤና ቡድን ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ጨዋታው አልቋል ። ከዚህ ቀደም ድሬ ቪአይፒ ጤና ቡድን ከ…

      Read More

        የድሬደዋ አስተዳደር የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በኮምቦልቻና በደሴ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የቁሳቁስ እና የምግብ ድጋፍ አደረገ

        በመድረኩ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ምክር ቤቱ ላደረገው ድጋፍ አመስግነው በአገር ላይ የመጣን አደጋ መከላከል የሁሉም ዜጋ የዜግነት ግዴታና ሃላፊነት መሆኑን አውስተዋል፡፡ እንደ ድሬደዋ አስተዳደር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በጦርነቱ የተፈናቀሉ ወገኖችም ሆነ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በቀጣይም ይህ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በእስልምና ምክር ቤቱ የተደረጉ ድጋፎች…

        Read More

          የኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ::

          የኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 25/2013 ባደረገው 21ኛ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ መንግሥት የሀገርን ሰላምና ሕልውና፣ የሕዝብንና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጥ እና ሀገሪቷን ወደ ሁከትና ብጥብጥ የሚወስዱ ማናቸውንም ድርጊቶችን የመከላከል ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ፤ እንዲሁም በትግራይ ብሔራዊ ክልል ውስጥ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን እንዲሁም የሕዝብን ሰላምና ፀጥታ አደጋ ላይ የሚጥሉ በተለይም የሀገርን ሉዐላዊነት…

          Read More