በድሬዳዋ አስተዳደር ባለፉት 6 ወራት በህገ-ወጥ መልኩ ሊወጡና ሊገቡ የነበሩ ከ 1.7 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ምርቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ::

በድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት (የ6 ወራት) የፀረ ኮንትሮባንድና ህገ-ወጥ ንግድ መከላከል፣ የኑሮ ውድነት መቀነስና ዋጋ ማረጋጋት እንዲሁም ኤክስፖርት ምርት ማሳደግ የጋራ ግብረ-ኃይል ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በዛሬው ዕለት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና ንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ባለፉት 6 ወራት…

Read More

    ኮሚሽነር ዓለሙ መግራ የላቀ ስትራተጂ አመራር በመስጠት የክብር ሜዳይ ተሸለሙ ::

    በመስዋእትነታችን የሀገራችን አንድነትና የህዝባችን ሰላም ይረጋገጣል በሚል መሪ ቃል የፖሊስ የምስጋናና እውቅና ፕሮግራም የሀገሪቱ ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል ። በዚህ ደማቅ ክብረ በአል ላይ ከፍተኛ ጀብድ የፈፀሙ የፖሊስ አመራር እና አባላት የክብር ሜዳይ ሽልማት የተሸለሙ ሲሆን የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምርያ አዘዥ ኮሚሽነር ዓለሙ መግራ የላቀ ስትራተጂ አመራር በመስጠት የክብር ሜዳይ እንዲሁም ም/ኮ…

    Read More

    የገጸ ምድር እና የከርሰ ምድር የውኃ ሃብቶችን ለመስኖ ልማት የማዋል ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

    በግብርናው ዘርፍ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት እየተከናወኑ ካሉ ሥራዎች መካከል የሀገራችንን የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር የውኃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት የማዋሉ ተግባር ዋነኛው ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ከዚህ ቀደም ምንም ዓይነት ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ አካባቢዎች በአሁኑ ወቅት በመስኖ ልማት አማካኝነት ወደ ግብርና ማዕከልነት እየተቀየሩ መሆኑን ነው ያስታወቁት። ለዚህም የብላቴ ወንዝ የሚገኝበት አካባቢ…

    Read More

      ለሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት የሚንቀሳቀሰውን የድሬዳዋ አስተዳደር ልዩ ሃይል አባላት ሽኝት ተደረገላቸው ።

      የአሸባሪውን የህውሀት ጁንታ ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልእኮ የማምከንና ህግን የማስከበር ሀገራዊ ጥሪን ተከትሎ በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ልዩ ሀይሎች ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለዋል ። ይህንንም ሀገራዊ ጥሪ በመቀበልም በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የልዩ ሀይሎች በሀገራዊው የህግ የማስከበር ዘመቻ ለሚሳተፉ የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል አባላት የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባና የካቢኔ አባላቶቻቸው፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ የሀይማኖት አባቶችና…

      Read More

        Baasii Doolaara miiliyoona 69 Dirree Dhawaatti Buufanni Gogaa ijaaramaa jiru 50 irra ga’uun ibsame.

        Jiilli Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Ahmad Buuhiin duurfamu kan Hoogantoota Ol’aanoo bulchiinsaa sadarkaa ijaarsi buufatni Gogaa ijaaramaa jiru sadarkaa irra jiru daawattan Daawannaa kana irratti kantiibaa Ahmad buufatni kun carraa hojii dargaggootaaf Uumee jiru yeroo xumuramee hojii jalqabu daran kan uumuufi dinagdee Dirree Dhawaatii fi kutaa baha biyya teenyaa jijjiiruuf shoora ol’aanaa kan gumaachuu…

        Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር እስከ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም ድረስ የሚፈፀመውን የ100 ቀን ዕቅድ በውጤት ለመጨረስ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር አመላከቱ

        ”በመደመር መንግስት ዕይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ሲሰጥ በነበረው የስልጠና ማጠቃለያ ላይ ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሠጡት የስራ አቅጣጫዎች መሠረት በተመረጡ ዘርፎች ላይ ተግባራዊ የሚደረግ የ100 ቀን እቅድ በድሬዳዋ አስተዳደር የተዘጋጀ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት እቅዱን ወደ ስራ ለማስገባት ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በዚህም በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት…

        Read More

        ”Ijoollee Koo alaa walitti akkaan qabadhee Bara Haaraa gammachuu addaan akkaan jalqabu nataasiftaniiru.”

        ‎ ‎Biiroo dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Hojii Tola-Ooltummaa ji’oota Gannaan Mana Adde Hamdiyaa Mahammad ijaarsisan yeroo laataniif Adde Hamdiyaan gammachuu addaan guutamanii akka jechuun ibsan Ijoollee Koo alaa walitti akkaan qabadhee Bara Haaraa gammachuu addaan akkaan jalqabu nataasiftan jechuun ibsan. ‎ ‎Sagantaa kana irratti Hooganaan Biiroo dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Biruuk Fallaqaa…

        Read More