ድሬ ማይክሮ ፋይናስ የብድርና ቁጠባ ተቋም የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት ባንክ ተደራሽ የማያደርጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በድሬዳዋ አስተዳደር 02 ወረዳ ሀሎሌ መንደር 8ኛ ቅርንጫፉን ከፍቶ አስመርቋል ።

በቅርንጫፉ የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሐመድ እንደገለፁት ተቋሙ ባንክ ተደራሽ የማያደርጋቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችና ሴቶችን ተጠቃሚ በማድረግ ረገድ የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ የሚገኝ ተቋም መሆኑን ገልጸዋል ። ኃላፊዋ አያይዘውም ተቋሙ በዘርፉ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ረገድ የጀመራቸውን ስራዎች አጠናክሮ መስራት እንዳለበት አብራርተዋል ። የድሬ ማይክሮ ፋይናስ የብድርና ቁጠባ…

Read More

Biiroon Barnoota Bulchiinsaa Dirree Dhawaa Gaggeesota Manneen Barnoota Dhuunfaa fi qooda fudhatootaa waliin marii gaggeesse.

Waltajjii marii kana irratti argamuun haasaa kan taasisan Hooganaan Biiroo Barnoota Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Sulxaan Alii akka jedhanitti Kaayyoon Marii kanaa Qulqulina Damee barnootaa mirkaneessuuf Tattaaffiin gara garaa Akka Biyyaa fi Bulchiinsaattiis taasifamaa jira jedhanii Qulqulina barbaadamu milkeessuuf Gaggeesota Manneen Barnoota Dhuunfaa fi qooda fudhatootaa waliin walhubachuun hojiiwan qulqullina Barnootaa fooyyessuuf dandeesisan irratti…

Read More

    የህዝቡን ውሳኔ በፀጋ በመቀበል ለተግባራዊነቱም እንደሚተጉ በድሬዳዋ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ:

    የድሬዳዋ አስተዳደር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የ2013 ዓ.ም 6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል:: ምክር ቤቱ በመግለጫው በዘንድሮው ምርጫ ላይ የተለያዩ አካላት አሉታዊ ተፅእኖ ለማሳደር ጥረት ቢያደርጉም የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪ ተፅእኖውን ተቋቁሞ ሰላማዊ ምርጫ ማድረግ በመቻሉ የተሰማውን ደስታ ገልጿል:: በአስተዳደሩ በምርጫው የተሳተፉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከቅድመ ምርጫ እንቅስቃሴ ጀምሮ እስከ ድምፅ መስጫው…

    Read More

      በታሪካዊው ቀን ታሪክ እንስራ ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ቀን ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ የሚወስኑበትና ዲሞክራሲያዊ መብታቸውን የሚያረጋግጡበት ቀን ነው።

      ይህንን ታሪካዊ ቀን “ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል እየተከናወነ ያለውን 3ተኛውን የአረንገጓዴ አሻራ ቀን ምክንያት በማድረግ “ምርጫዬን እመርጣለሁ አረንገጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ” በሚል መርህ በዚህ ታሪካዊ ቀን ታሪክ እንስራ ፡፡ ስለሆነም መምረጥ ዲሞክራሲያዊ መብታችን ነው ችግኝ መትከል ግን ታሪካዊ ግዴታችን ፤ በመሆኑም በእለቱ ምርጫ እየመረጥን በነብስ ወከፍ 6 ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን አረንገጓዴ በማልበስ በታሪካዊው ቀን ታሪክ…

      Read More

        የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ የቁጥጥርና ኢኒስፔክሽን ኮሚሽን ለአባላቱ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ሰጠ ::

        በግንዛቤ ማዳበሪያ መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የኮሚሽኑ አባላት በተመረጡበት አካባቢ እንዴት ስራዎችን መስራት እንዳለባቸው በቂ ግንዛቤ በመያዝ ወደ ስራ ለመግባትና ያሉትን ክፍተቶች ለመዝጋት ስልጠናው ያግዛል ብለዋል። በመድረኩ የቀረቡ 3 አጀንዳዎች የብልጽግና ፓርቲ ቁጥጥርና ኢኒስፔክሽን የውስጥ አሰራር እና የስራ አፈጻጸም ክትትል መመሪያ፣ በኮሚሽኑ እቅድ እና በሪፖርት ማድረጊያ ቅጽ ዙሪያ በአስተዳደሩ ለሚገኙ…

        Read More

          የአረንጓዴ አሻራ በድሬደዋ ተጀመረ ፡፡

          እንደ ሀገር በአንድ ጀንበር 200 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን እቅድ እውን ለማድረግ በድሬዳዋ ነዋሪዎች በአንድ ጀንበር 200 ሺህ ችግኝ የመትከል ሂደቱ ተጀምሯል። በድሬደዋ አስተዳደር ከተዘጋጁት 6 መአከላት አንዱ በሆነው መከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የመከላከያ ሰራዊትና የፅጥታ አካላት የችግኝ ተከላ እያካሄዱ ይገኛሉ። የአረንጓዴ አሻራ የማኖር ሂደት ከንጋት አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እየተካሂደ ነው ፡፡በአስተዳደሩ ከሐምሌ 22/2011 እስከ…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የበጀት፣ ኢኮኖሚ፣ ንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እያደረገ ባለው የመስክ ምልከታው የድሬዳዋ አስተዳደር የአነስተኛና መካከለኛ መኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽንን የስራ አፈፃፀም ገምግሟል።

            ቋሚ ኮሚቴው በኮርፖሬሽኑ የተሰሩ በደበኛ ስራዎችን፣ ከዚህ በፊት በቋሚ ኮሚቴው የተሰጡ ግብረመልሶች እንዲሁም በህዝብ ውክልና የውይይት መደረኮች ኮርፖሬሽኑን በተመለከተ ከህዝብ የተነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ተቋሙ ያከናወናቸውን ተግባራት ገምግሟል። በዚሁ አግባብ ኮርፖሬሽኑ ያከናወናቸን ተግባራት በተመለከተ የአነስተኛና መካከለኛ መኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኡስማን አህመድ ለቋሚ ኮሚቴው ማብራሪያ ሰተዋል። አቶ ኡስማን በሰጡት…

            Read More

            ድሬ ፖሊስ lll ጥር 11.2017 ዓ.ም

            #በድሬዳዋ ከተማ ከሚገኙ አቢያተክርስቲያናት አድባራት በትላንትናዉ ዕለት ጥምቀት ባህር በማደር ስረዓት እምነቱን ከፈፀሙት አስራ አራቱ ታቦታት መሀከል አስራ አንዱ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ከጥምቀተ ባህሩ ወደ መንበረ ክብራቸው በሰላም የተመለሱ ሲሆን በቀጣይ ቀናት በሚኖረው የበዓል አከበባር ስረዓት መሰረት #የቅዱስ ሚካኤል #የእግዚአብሔር አብ#የፊልጶስ ታቦታት በባህረ ጥምቀቱ ቆይታ የሚያደረጉ ሲሆን ። በዛሬው ዕለት ለነበረው በዓል ድምቀትና ፍፁም…

            Read More