ከ 38 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የድሬዳዋ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ህንፃ ተመረቀ፡፡

    በድሬዳዋ አስተዳደር ልዩ ስሙ ከዚራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ህንፃ የተመረቀ ሲሆን በምረቃው ስነ-ስርዓቱ ላይም ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡ በአስተዳደሩ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ህንፃ የፍትህ ስርዓቱን ለማጎልበት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረውና ህንፃውም የተቋሙን አገልግሎት ምቹ ለማድረግ ይቻል…

    Read More

    የዓብይ ፆምን ለሚፆሙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የታሸጉ ውሀዎች እና ጣፋጭ ምግቦችን የመስጠት መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሄደ ።

    በድሬዳዋ የወረዳ 03 አስተዳደር እና የእስልምና እምነት ተከታዮች የድሬዳዋ ርዕሰ አድባራት ወገዳማ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን የዓብይ ፆምን ምክንያት በማድረግ ለእምነቱ ተከታዮች በዛሬው እለት የታሸጉ ውሀዎችን እና ጣፋጭ ምግቦችን ሰተዋል ። በዛሬው እለት በድሬዳዋ ርዕሰ አድባራት ወገዳማ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን የዓብይ ፆምን ፆመው ለወጡ የእምነቱ ተከታዮች የተደረገው የታሸጉ ውሀዎች እና…

    Read More

      የባቡር ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አ/ማ ፣ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ እና የድሬደዋ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የሦስትዮሽ የጋራ የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

      የጋራ የስምምነት ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሼር ካንፓኒ ዋና ስራ አስፋፃሚ ዶ/ር አብዲ ዘነበ እንዳሉት ሶስቱ ተቋማት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው የባቡር ኢንደስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድገው ገልጸዋል፡፡ በተለይም በባቡር ኢንዱስትሪው የሚፈለገውን የሰው ኃይል ከማፍራት አንፃርና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስፋት ረገድ ሦስቱ ተቋማት በቅንጅት ለመሥራት መስማማታቸው ከሀገራችን አልፎ ጎረቤት ሀገራትን ተጠቃሚና በማድረግ…

      Read More

        ሀገሪቱ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሥጋቶችን ስትጋፈጥ፤ ብዙ ትግሎች እና ምቾት ማጣት ይኖርብናል።

        ሀገሪቱ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሥጋቶችን ስትጋፈጥ፤ ብዙ ትግሎች እና ምቾት ማጣት ይኖርብናል። ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ። በአንድነት ከቆምን ማሸነፋችን ሰበር ዜና አይሆንም! ከዚህ በፊት አድርገነዋልና። አሁንም እናደርገዋለን። ዐቢይ አሕመድ አሊ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

        Read More

          የመብራት ፈረቃው ሰኔ 30 ድረስም ላይቆይ ይችላል ተባለ

          በመላው ሀገሪቱ በተከሰተው የሃይል እጥረት ምክንያት የመብራት አገልግሎት በፈረቃ መሰጠት መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ወቅቱ ክረምት በመሆኑ ግድቦች ይሞላሉ ተብሎ ስለሚታመን እስከ ሰኔ 30 ድረስ ላይቆይም እንደሚችልና መብራት በመደበኛነት የ24 ሰአት አገልግሎት ሊሰጥ እንደሚችል አቶ ሰለሞን ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል አገልግሎት ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ገልፀዋል፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ የውሃ መጠኑ በቀን 30…

          Read More

            The Dire Dawa Administration City Council will form a new administration today to lead the city for the next five years.

            The council elects the speakers and appoints the mayor. In addition, the conference will also approve the appointment of cabinet members, Dire Dawa Administration Council Speaker W / ro Fatum Mustafa stated. The Dire Dawa Administration Council’s 3rd term elected councilors started training yesterday afternoon. In her opening remarks at the meeting, the Dire Dawa…

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን በሽብር ተግባር የተጠረጠሩ ከ208 በላይ ሰዎችን መያዙን አስታወቀ ፡፡

              ለሽብር ሊውሉ የተዘጋጁ የጦር መሳርያዎች ፣ የተለያዩ ሀገራት ብሮችና ሰነዶች ከተጠርጣሪዎቹ መኖርያ ቤት ከማህበረሰቡ እና ከጸጥታ አካላት በደረሱ ጥቆማዎች መያዙን ጨምሮ ገልፀዋል ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከማህበረሰቡ እና ከጸጥታ አካላት የደረሱ ጥቆማዎችን መሰረት አድርጎ ባከናወነው የሁለት ቀናት ኦፕሬሽን 5 ሽጉጥ ፣ በርካታ ተቀጣጣዮች ፣ ላፕቶፖች ፣ የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች ፣ የጦር ሜዳ አቅጣጫ ጠቋሚዎች…

              Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል::

              አስተዳደሩ 7ኛው ብሄራዊ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ፣ፍትሀዊ እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በቅርበት እንደሚሰራ አስታወቀ። የለወጡ መንግሥት ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ በፓለቲካው መስክ ካከናወናቸው የለውጥ ስራዎች ውስጥ ታሰረው የነበሩ የተፎካካሪ ፓርቲ አባላትን ከእስር መፍታትን ጨምሮ አሳታፊ የፓለቲካ ምህዳር የሚፈጠሩ ህጎችን አፅድቋል። የአስተዳደሩ የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤው ዛሬ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ…

              Read More

              የእግር ኳስ ውድድሮች ወረዳን ከወረዳ ብሎም ከተማን ከከተማና ሀገርን ከሀገር በማስተሳሰር ወዳጅነትን እንደሚያጠናክሩ ተገለፀ

              የድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ወጣቶችና ስፖርት ማስተባበሪያ ከኢለፈንት ቢት ጋር በጋራ በመሆን የበጋ ወራት የ1ኛ ደረጃ ዲቪዚዮን እግር ኳስ ውድድር ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በዚህም በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የስፖርት ማስፋፋትና ማልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብሳ ዱሪ በስፖርት የዳበሩ ብቁ ወጣቶችን ማፍራት አስፈላጊ መሆኑን በመግለፅ፤ የእግር ኳስ…

              Read More

              የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ አዲስ አበባ ገቡ

              የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ ለ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዝዳንቱ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ “የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል። EBC

              Read More