Headlines

    በድሬዳዋ አሰተዳደር የ2014 ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል መልቂያ ፈተና በነገው እለት ይጀመራል

    የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 28-30/2014 ዓ/ም ድረስ በአስተዳደር ደረጃ በከተማና በገጠር 94 ትምህርት ቤቶች ላይ ፈተናው ይሰጣል፡፡ ከ7ሺ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ከሰኔ 28 እስከ 30 ባለዉ ጊዜ ፈተና የሚወስዱ ሲሆን በገጠር 87 በከተማ 193 በድምሩ 280 የመፈተኛ ክፍሎችም ተዘጋጅተዋል ፡፡

    Read More

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታ ለማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ገቡ

    በ36ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻቸውን 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፋቸው ይታወቃል። ​ ታዲያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደርሶ መልስ ጨዋታውን ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻቸው ጋር በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ለማድረግ ነው ድሬዳዋ ከተማ የገባው። ልዑኩ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት…

    Read More

      ልማትና እድገትን ለማረጋገጥ የአስተዳደሩ ግብር ከፋዮች ታክስንና ግብርን በወቅቱ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

      ድሬዳዋ ከተማ ወደ ቀድሞ እድገቷና ልማቷ ለመመለስ የነዋሪዎቿን የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ በሚቻልበት ሀኔታዎች ዙሪያ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የተሳተፉበት የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የፓናል ውይይቱም በአስተዳደሩ ተጀምሮ የነበረው የታክስ ንቅናቄ አካል ነው፡፡      ለፓናል ውይይቱ የመነሻ ፅሁፍ ያቀረቡት የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊሲ ጥናት ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ ተሰማ ባቀረቡት ሰነድም በአስረዳደር…

      Read More

      #Warka / 29 Qof Ayaa bakhtiya Naacib ku helay dukaamo Ganacsi oo uu dhisay Xafiiska Ganacsiga, Warshadaha iyo Maalgashiga Ee ismaamulka Diridhabe Oo Ku Yala Xafada jarbaa.

      #DGC 1/2017 Xaflada bakhtiyaa nasiibka ah ee xarunta wax iibsiga ee uu dhisay xafiiska ganacsiga, warshadaha iyo maalgashiga ee ismaamulka Diridhabe ayaa maanta lagu qabtay isla xaruntaasi. Waxana madasha goob joog ka aha oo ka hadlay Mudane Cabdi Mukhtaar oo ah ku xigeenka xafiiska ganacsiga, warshadaha iyo maalgashiga ee ismaamulka Diridhabe ayaa sheegay in si…

      Read More

      Bulchinsatti Hojiileen Hirmaannaafi Fayyadamummaa Dargaggootaa Mirkaneessan Heedduun Hojjetamuun Ibsame.

      Manni Marii Dargaggootaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Yaa’ii Idilee Isaaf gamaaggama raawwii Karoora Hojii walakkeessa bara 2017 gaggeesse. Komishinarri Komishinii Dargaggoofi Ispoortii Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Khalid Mohammed waltajjicharratti haasaa taasisaniin keessumattuu dargaggoonni hojii tola ooltummaa keessatti hirmaachuun beekumsa, humnaafi ogummaa isaanii ummata isaaniifi guddinaafi badhaadhina biyyasaaniitiif akka gumaachan taasisuurratti akkasumas haaluma walfakkaatan dargaggoonni hojiilee misoomaafi…

      Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የተመራ ልኡክ ከአዲስ አበባ ከንቲባ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ካቢኔዎቻቸው ጋር የልምድ ልውውጥ መድረክ አካሂደዋል።

      በመድረኩም ሁለቱ አስተደሮች በተለያዩ ዘርፎች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራርመዋል።

      Read More

      Dhibeen Vaayirasiin ‘HIV’ ammaas kanuma durattii sani.

      Dhibeen Vaayirasiin ‘HIV’ ammaas kanuma durattii sani; Vaayirasii ‘HIV’ dagachuun, vaayirasiin ‘HIV’ nama dagachuu miti! Waa’ee vaayirasii HIV namni hubannoo hinqabne hangi ta’e jiraachuu mala. Namni tasuma dhageettii hinqabne jira jechuun garuu ulfaataadha. Namni kamuu dhageettiifi hubannoo yoo qabaate, haga fedhes yoo waa’ee vaayirasii kanaa dubbiseera yoo ta’e, vaayirasii HIV jireenya guyyaa guyyaa keessatti haga…

      Read More

        ዘንድሮ በድሬደዋ የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው።

        የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ እና የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እተመራ ያለው ይህ ውይይት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እየተሳተፉበት ይገኛል።ውይይቱ በዓሉን ባማረና የብሄር ብሄረሰቦች አንድነትን በማዳበር ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ ለማክበር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ አተኩሯል።

        Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

        የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ዛሬ በድሬዳዋ አስተዳደር ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በአሁን ሰዓት በአስተዳደሩ የሚኖሩ ነዋሪዋች ወደ እስታዲየም የተለያዩ መፈክሮችን ይዘው በመግባት ላይ ይገኛሉ ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የድጋፍ ሰልፉን የተመለከቱ ዘገባዎችን ተከታትሎ ባሉት የዲጂታል ሚዲያ አማራጮቹ የሚያቀርብ ይሆናል።

        Read More